ሊቨርፑል ብራድሊ ባርኮላን ለማስፈረም ተስማምቷል።

0
35
ሊቨርፑል ብራድሊ ባርኮላን ከፒኤስጂ ለማዘዋወር ከስምምነት ደርሰዋል።
የመርሲሳይዱ ክለብ ሊቨርፑል ተጨዋቹን 120 ሚልዬን ፓውንድ በሚደርስ የዝውውር ሂሳብ ለማስፈረም ነው ከፖሪሱ ክለብ ጋር ስምምነት ላይ የደረሱት።
ሁለቱ ክለቦች የተጫዋቹን ዝውውሩን ለማጠናቀቅ ጥቂት ስራዎች ብቻ ቀርተዋቸዋል።
ብራድሊ ባርኮላ ከፒኤስጂ ጋር ቀሪ የሁለት አመት ውል
ቢኖረውም ክለቡ ያቀረበለትን ውል ለመፈረም ፈቃደኛ ሳይሆን መቅረቱ ይታዎሳል።
ዳናይት ሲሳይ
#ባሕር_ዳር፡ ነሐሴ 21/2018 ዓ.ም
የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here