እግር ኳስዜናየውጭ ስፖርት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ 2026/27 ውድድር ዛሬ ይጀመራል። By Walelign Kindie - August 21, 2026 0 9 FacebookTwitterPinterestWhatsApp ሻምፒዮኑ አርሰናል ከ አዲስ አዳጊው ኮቨንተሪ ሲቲ ዛሬ ምሽት 4:00 የሚያደርጉት ጨዋታ የውድድር አመቱ መክፈቻ ነው። ኮቨንተሪ ከ25 አመት በኋላ ወደ ፕሪሚየር ሊጉ ባመጣቸው አሠልጣኝ ፍራንክ ላምፓርድ ይመራሉ። የቀድሞው የቼልሲ የምዕራብ ለንደን ባለታሪክ ላምፓርድ ወደ ሰሜን ለንደን አቅንቶ ከአርቴታ ጋር ይፋጠጣል። አሚኮ ይህን ጨዋታ በራዲዮ ቀጥታ ያስተላልፋል።