እግር ኳስዜናየውጭ ስፖርት ኤዝሪ ኮንሳ የአርሰናል ተጫዋች ሆኗል። By Walelign Kindie - August 21, 2026 0 6 FacebookTwitterPinterestWhatsApp ኮንሳ ከአስቶን ቪላ ወደ አርሰናል የሚያደርገውን ዝውውር አጠናቋል። የ28 አመቱ ተከላካይ የመጨረሻ የዝውውር ክፍያ 51 ሚሊዮን ፓውንድ እና ተጨማሪ 4 ሚሊዮን ፓውንድ ነው። እንግሊዛዊው ኢንተርናሽናል ትላንት በአርሰናል የህክምና ምርመራ ተደርጎለታል። የ4 አመት ውል እና የ5ኛ አመት አማራጭ ያለው ኮንትራት በመፈረም የአርሰናል ተጨዋች ሆኗል ሲል ኦል ፉትቦል አስነብቧል። ዳናይት ሲሳይ #ባሕር_ዳር፡ ነሐሴ 15/2018 ዓ.ም የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!