“የዘንድሮውን የልደት በዓል በላሊበላ ከእስካሁኑ በተለየ መልኩ በልዩ ድምቀት ለማክበር ዝግጅት እየተደረገ ነው” የላሊበላ...

ባሕር ዳር: ታኅሳሥ 01/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል ታሕሣስ 29 በኢትዮጵያ በልዩ ሁኔታ በዳግማዊት ኢየሩሳሌም ደብረ ሮሃ ላሊበላ በርካታ የዕምነቱ ተከታዮችና የውጭ ሀገር ዜጎች በተገኙበት በድምቀት የሚከበር ልዩ በዓል ነው፡፡ በምስጋና የሚከበረውን...

በኢትዮጵያ የመጀመሪያ የኾነው የአቪዬሽን ኢኖሼሽን ኤክስፖ ተከፈተ፡፡

ባሕር ዳር: ታኅሳሥ 01/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ኤክስፖው በዛሬው ዕለት "ፈጠራ ለአቪዬሽን ልህቀት " በሚል መሪ ሃሳብ ነው በሳይንስ ሙዚየም የተከፈተው፡፡ በኤክስፖው ላይ የአቪዬሽን ቴክኖሎጂና ኢኖቬሽን የፈጠራ ውጤቶች፣ ምርቶችና አገልግሎቶች ቀርበዋል፡፡ ተከታታይ የአቪዬሽን ኢኖቬሽን ቴክኖሎጂ የውይይት...

“በጦርነት የተጀመረ እንጂ በጦርነት የተቋጨ ችግር የለም” አቶ ደጀኔ ልመንህ

ባሕር ዳር: ታኅሳሥ 01/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ሰላም እና ፀጥታ ቢሮ "ሃይማኖት ለሰላም ግንባታ" በሚል መሪ ሃሳብ ከሃይማኖት አባቶች፣ ከሀገር ሽማግሌዎች፣ ከሴቶች፣ ከወጣቶች እና ከመንግሥት የሥራ ኀላፊዎች ጋር መክሯል። የምክክር መድረኩን የመሩት የአማራ...

“የሰላም እጦት ስለሚወልደው ችግር ጎረቤት ከኾኑ ሀገራት መረዳት እና ከእነርሱ መማር ያስፈልጋል” ኮሎኔል ተስፋዬ...

ባሕር ዳር: ታኅሳሥ 01/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ሰላምና ጸጥታ ቢሮ " ሃይማኖት ለሰላም ግንባታ" በሚል መሪ መልእክት ከሃይማኖት አባቶች፣ ከሀገር ሽማግሌዎች፣ ከሴቶች፣ ከወጣቶች እና ከመንግሥት የሥራ ኀላፊዎች ጋር መክሯል። በምክክሩ የተገኙት የባሕር ዳር...

የሰሜን ሸዋ ዞን የበጋ መስኖ ስንዴ ልማት ሥራን አስጀመረ፡፡

ባሕር ዳር፡ ታኅሳስ 01 /2016 ዓ.ም (አሚኮ) የሰሜን ሸዋ ዞን ግብርና መምሪያ የ2016 ምርት ዘመን የበጋ መስኖ ስንዴ ልማት ሥራውን በአንጎለላ ጠራ ወረዳ በቡራ ቀበሌ ዛሬ አስጀምሯል። በዞን ደረጃ 24 ሺህ 646 ሔክታር...