በአንድነት ከማሰባሰብ እስከ ድል አድራጊነት የዘለቀው የእምዬ ምኒልክ አዋጅ!
ባሕር ዳር፡ የካቲት 23/2017 ዓ.ም (አሚኮ) "ሞዓ አንበሳ ዘእምነገደ ይሁዳ ዳግማዊ ምኒልክ ስዩመ እግዚአብሔር ንጉሠ ነገሥት ዘ ኢትዮጵያ" ከዛሬ 129 ዓመት በፊት ያስነገሩት የክተት አዋጅ ኢትዮጵያውያንን በአንድነት ከማሰባሰብ እስከ ድል አድራጊነት በስኬት የታጀበ...
“የዓድዋ ድል የጥንት አባቶቻችን ጀግንነትና ለሀገር ያላቸውን ፍቅር ያስመሰከሩበት ድል ነው” የአማራ ክልል መንግሥት
ባሕር ዳር: የካቲት 23/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል መንግሥት ለዓድዋ ድል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፏል። የክልሉ መንግሥት ሙሉ መልዕክቱ:- እንኳን ለ129ኛዉ የአድዋ ድል በዓል በሰላም አደረሳችሁ! “ዓድዋ የጥቁር ሕዝቦች ድል!”
ኢትዮጵያ ሉዓላዊነቷን ለማስከበርና የሕዝቦቿን...
129ኛው የዓድዋ ድል በዓል ” ዓድዋ የጥቁር ሕዝቦች ድል” በሚል መሪ መልእክት በአዲስ አበባ...
129ኛውን የዓድዋ ድል በዓልን በማስመልከትም የኢፌዴሪ ፕሬዝዳንት ታዬ አፅቀሥላሴ፣ ሌተናል ጄኔራል አለምሸት ደግፌ፣ ልጅ ዳንኤል ጆቴና ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኀላፊዎች የአበባ ጉንጉን አስቀምጠዋል።
በቴዎድሮስ ደሴ
“ለ129ኛው የዓድዋ ድል በዓል እንኳን በሠላም አደረሳችሁ” የመከላከያ ሚኒስቴር
ባሕር ዳር: የካቲት 23/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የመከላከያ ሚኒስቴር ለ129ኛው የዓድዋ ድል በዓል እንኳን በሠላም አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፏል። የዓድዋ ድል የመላው ኢትዮጵያዊያን የጀግንነት ታሪክ የሚዘከርበት አያቶቻችን ዘመን ባልዘመነበት በያኔው ዘመን ፋሽስት ኢጣሊያንን በጦር በጎራዴ...
“የኢትዮጵያን እና የኢትዮጵያውያንን ልክ የሚያሳይ የጥቁር ሕዝቦች ኩራት ነው ዓድዋ” አፈጉባኤ ታገሰ ጫፎ
ባሕር ዳር: የካቲት 23/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈጉባኤ ታገሰ ጫፎ ለዓድዋ ድል በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል። አፈጉባኤው በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት ዓድዋ የኢትዮጵያዊያን የጀግንነት፣ የአልበገር ባይነት፣ የአርበኝነት፣...








