የአፈጣጠር ችግር ላለባቸው ወገኖች የሕክምና ዘመቻ እና የግንዛቤ ማስጨበጫ ተካሂዷል።

ባሕር ዳር: የካቲት 09/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የክልሉ ጤና ቢሮ ከአጋር ድርጅቶች እና ከባለድርሻ አካላት ጋር በመተባበር በክልሉ የአፈጣጠር ችግር ያለባቸውን ወገኖች ለመደገፍ እና ማኅበረሰቡ እንዳያገላቸው ለማድረግ" የላቀ ተደራሽነት" በሚል መሪ መልዕክት የግንዛቤ ማስጨበጥ እና...

ለቀይ ሽንኩርት ምርት የገበያ ትስስር መፍጠር ያስፈልጋል።

ባሕር ዳር: የካቲት 09/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል የቀይ ሽንኩርት በስፋት ከሚመረትባቸው አካባቢዎች አንዱ ወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን ነው። አርሶ አደር ብዙነህ አሰፋ በወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን ጠገዴ ወረዳ የዳንሻ ዙሪያ ቀበሌ አርሶ...

183 ቢሊዮን ብር ያስመዘገቡ ባለሀብቶችን መቀበሉን የአማራ ክልል ኢንዱስትሪ እና ኢንቨስትመንት ቢሮ አስታወቀ።

‎ባሕር ዳር: የካቲት 09/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ኢንዱስትሪ እና ኢንቨስትመንት ቢሮ የ2018 በጀት ዓመት የስድስት ወር ዕቅድ አፈጻጸሙን እየገመገሙ ነው። ‎ የአማራ ክልል ኢንዱስትሪ እና ኢንቨስትመንት ቢሮ ኀላፊ እንድሪስ አብዱ በበጀት ዓመቱ በክልሉ አሻጋሪ ዕቅድ...

መግባባት የተሳነው ትውልድ ሀገራዊ ነጻነቱን እና ደኅንነቱን ማስጠበቅ አይችልም።

ባሕር ዳር: የካቲት 09/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ዘመናዊ ሀገረ መንግሥት ግንባታ በ17ኛው ክፍለ ዘመን የ"ዌስትፋሊያ" የሰላም ሥምምነትን ተከትሎ እንደተመሠረተ ይነገራል። ሥምምነቱ በአውሮፓ የተከሰተውን የረዥም ጊዜ የሃይማኖት ጦርነት አስቁሞ አዲስ የፖለቲካ ሥርዓት መጀመሩን ያመለከተ ነው። ሥርዓቱ በ18ኛው ክፍለ...

ያለ ሰላም ትምህርትን፤ ያለ ትምህርትም ዘላቂ ሰላምን ማምጣት አስቸጋሪ ነው።

ደሴ: የካቲት 09/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ ከወሎ ቀጣና የዞን እና የወረዳ ትምህርት መሪዎች፣ ከ2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ርእሰ መምህራን፣ ሱፐር ቫይዘሮች እና የትምህርት ባለድርሻ አካላት ጋር የ2018 ዓ.ም የስድስት ወራት ዕቅድ...