“ቀጣይ ወራት ሥራዎችን በጥራት እና በፍጥነት የምናከናውንባቸው ጊዜያት ናቸው” ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ

ባሕር ዳር: መጋቢት 30/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ከፍተኛ መሪዎች በቀጣይ ወራት የሰላም፣ የልማት እና የመልካም አሥተዳደር ሥራዎች ዙሪያ እየተወያዩ ነው። በውይይቱ ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ፣ የአማራ ክልል ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ፋንቱ ተስፋዬ፣...

ስለሀገር እየመከሩ፤ ስለሰላም እየተጣሩ ነው።

ባሕር ዳር: መጋቢት 30/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል የአጀንዳ ማሰባሰብ መርሐ ግብር ዛሬ አራተኛ ቀኑን ይዟል። መርሐ ግብሩ ከመጋቢት 27/2017 ዓ.ም ጀምሮ ለተከታታይ ቀናት ዘላቂ ሰላምን ያመጣሉ፤ ሀገርን ከፍ ያደርጋሉ፤ ለጋራ እድገትም ይበጃሉ የተባሉ...

የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) መልዕክት፦

የደቡብ ሱዳን ምክትል ፕሬዝዳንት ቤንጃሚን ቦል ሜል ከወንድሜ ፕሬዝዳንት ሳልቫ ኪር ማያርዲት ይዘውት የመጡትን መልእክት ተቀብያለሁ። ከምክትል ፕሬዝዳንቱ ጋር ውጤታማ ውይይት አድርገናል። በደቡብ ሱዳን ወቅታዊውን የጸጥታ እና የፖለቲካ ችግሮች ለመፍታት ሁሉን አቀፍ ቀጣናዊ አካሄድ...

የኢትዮጵያ አዲስ አበባ ታምርት ንቅናቄ ማጠቃለያ መድረክ እየተካሄደ ነው።

አዲስ አበባ: መጋቢት 29/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ አዲስ አበባ ታምርት ንቅናቄ ማጠቃለያ መድረክ “ከሸማችነት ወደ አምራችነት' በሚል መሪ መልዕክት እየተካሄደ ነዉ። በፕሮግራሙ ላይ የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤን ጨምሮ የፌዴራል እና የከተማ አሥተዳደሩ...

“በሀገር ደረጃ ለግብርናው ዘርፍ በተሰጠው ልዩ ትኩረት አበረታች ለውጥ መጥቷል” ግርማ አመንቴ (ዶ.ር)

ደሴ: መጋቢት 29/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ግብርና ሚኒስቴር ከሥራ እና ክህሎት ሚኒስቴር ጋር በመቀናጀት ለቀበሌ ግብርና ባለሙያዎች የደረጃ ማሻሻያ ሥልጠና የማስጀመሪያ መርሐ ግብር በኮምቦልቻ ከተማ ተካሂዷል። በመድረኩ የተገኙት የግብርና ሚኒስትሩ ግርማ አመንቴ (ዶ.ር) በሀገር ደረጃ...