የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) መልዕክት፦

106

የደቡብ ሱዳን ምክትል ፕሬዝዳንት ቤንጃሚን ቦል ሜል ከወንድሜ ፕሬዝዳንት ሳልቫ ኪር ማያርዲት ይዘውት የመጡትን መልእክት ተቀብያለሁ።

ከምክትል ፕሬዝዳንቱ ጋር ውጤታማ ውይይት አድርገናል። በደቡብ ሱዳን ወቅታዊውን የጸጥታ እና የፖለቲካ ችግሮች ለመፍታት ሁሉን አቀፍ ቀጣናዊ አካሄድ እንደሚያስፈልግ አጽንዖት ሰጥቻለሁ።

ኢትዮጵያ ለደቡብ ሱዳን ሕዝቦች ያላትን የድጋፍ ቁርጠኝነት አጠናክራ ትቀጥላለች።

Previous articleየኢትዮጵያ አዲስ አበባ ታምርት ንቅናቄ ማጠቃለያ መድረክ እየተካሄደ ነው።
Next articleስለሀገር እየመከሩ፤ ስለሰላም እየተጣሩ ነው።