“የሰላም አማራጭን መከተል የስልጡን ማኅበረሰብ መገለጫ ነው” ዋና አፈጉባኤ ፋንቱ ተስፋዬ

ባሕር ዳር: ጥር 20/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ምክር ቤት በአማራ ክልል ዘላቂ ሰላምን ለማምጣት በሚቻልባቸው ጉዳዮች ዙሪያ ከተለያዩ የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ተወካዮች ጋር በባሕር ዳር መክሯል። በመድረኩ መልዕክት ያስተላለፉት የአማራ ክልል ምክር...

የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) መልዕክት፦

በጽሕፈት ቤታችን ከተገኙት የአሜሪካ ረዳት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ክሪስቶፈር ቲ ላንዳው እና የዩኤስ አፍሪካ እዝ አዛዥ ጄነራል ዳግቪን አንደርሰን ጋር ተወያይተናል:: ቀጣይነት ያለው ትብብር እና መከባበርን አፅንዖት ለሰጠው ደማቅ እና ገንቢ ውይይታችን ምስጋናዬን አቀርባለሁ::

ሉም የድርሻውን ከተወጣ አካል ጉዳተኞችን ተጠቃሚ ማድረግ ይቻላል።

ባሕር ዳር: ጥር 20/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል አካል ጉዳተኞች ማኅበራት ፌዴሬሽን ከአማራ ልማት ማኅበር (አልማ) ጋር በመተባበር ''አካታች የጤና የትምህርት፣ የሥራ ዕድል ፈጠራና የሰው ሠራሽ አካል ድጋፍ አገልግሎት በመዘርጋት የወጣት አካል ጉዳተኞችን ተሳትፎ...

“ለአማራ መታገል፤ አማራን ማሰቃየት ከኾነ ይቅር” ወደ ሰላም የተመለሰ ወጣት

ባሕር ዳር: ጥር 20/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ስለ ሰላም ያልተነገረበት ዓለም እና ዓውድ የለም። ወላጆች የልጆቻቸውን ስም ሰላም፣ ሰላማዊት፣ ሰላሙ ማለታቸው ሰላምን አብዝተው የመፈለጋቸው ማሳያም ይሆናል። ከተሞችም ቢኾኑ ሀገረ ሰላም፣ ፍኖተ ሰላም ተብለው ሲጠሩ በምክንያት ነው።...

ወድቆ መነሳትን በተግባር!

ባሕር ዳር: ጥር 19/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በሥራ ዓለም ላይ ከሚያጋጥሙ ችግሮች ውስጥ ኪሳራ አንዱ ነው። በተለይም ደግሞ በንግድ ዓለም ላይ ኪሳራ የማይቀር ነገር ተደርጎም ይወሰዳል። ኪሳራን እንዴት መቀነስ እና ከኪሳራ እንዴት መነሳት እንደሚገባ ማወቅ እና...