ምርትን ለውጭ ገበያ እያቀረበ ያለው የባሕር ዳር ልዩ ኢኮኖሚ ዞን
ባሕር ዳር፡ መስከረም 03/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ባለፉት ዓመታት ኢትዮጵያ በጊዜ ሂደት ከግብርና መር ወደ ኢንዱስትሪ መር ኢኮኖሚያዊ እንቅስቃሴ ለምታደርገው ሽግግር ተስፋ ከተጣለባቸው ዘርፎች መካከል የኢንዱስትሪ ዞኖች የላቀውን ሚና ይጫዎታሉ።
ለዚህም ሲባል በመንግሥት እና በግሉ ዘርፍ...
የፌዴራል እና የጎንደር ከተማ ከፍተኛ መሪዎች በጎንደር ከተማ እየተሠሩ ያሉ የልማት ሥራዎችን እየተመለከቱ ነው።
ጎንደር፡ መስከረም 03/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የኢንዱስትሪ ሚኒስትር መላኩ አለበልን ጨምሮ የጎንደር ከተማ አሥተዳደር ከፍተኛ መሪዎች በጎንደር ከተማ እየተሠሩ ያሉ የልማት ሥራዎችን እየጎበኙ ነው።
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!
የታላቁ የኢትዮጵያ የሕዳሴ ግድብ የሀገር እና ሕዝብን ጥንካሬ ያሳየ ዳግማዊ ዓደዋ ነው።
ደብረ ማርቆስ፡ መስከረም 03/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በደብረ ማርቆስ ከተማ አሥተዳደር የታላቁ የኢትዮጵያ የሕዳሴ ግድብ መጠናቀቅን አስመልክቶ ''እምርታ እና ማንሰራራት'' በሚል መሪ መልዕክት ከተለያዩ የማኅበረሰብ ክፍሎች ጋር ውይይት እየተደረገ ነው።
የታላቁ የኢትዮጵያ የሕዳሴ ግድብ ከሌሎች ልማቶች...
ትምህርትን በጉልበት፣ በገንዘብ እና በሃሳብ መደገፍ፦
ባሕር ዳር: መስከረም 02/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳድር የዝቋላ ወረዳ የኅብረተሰብ ክፍሎች ትምህርትን በጉልበት፣ በሃሳብ እና በገንዘብ እየደገፉ እንደሚገኙ የወረዳው ትምህርት ጽሕፈት ቤት አስታውቋል።
ተማሪዎችም ክልሉ ገጥሞት በነበረው ጸጥታ ችግር ምክንያት አቋርጠው የነበረውን...
ተግዳሮቶችን በመሻገር የሀገር ዕድገትን የሚያፋጥኑ ሥራዎችን መሥራት ይገባል።
ጎንደር: መስከረም 02/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የጎንደር ከተማ አሥተዳደር ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት በከተማዋ ለሚገኙ መሪዎች ሥልጠና እየሰጠ ነው።
የከተማ አሥተዳደሩ የብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት "ኢትዮጵያን ወደ ተምሳሌት ሀገር" በሚል መሪ መልዕክት ለመሪዎቹ የሚሰጠው...








