የግል ድርጅት ሠራተኞች የጡረታ መብት አላቸው?
ባሕር ዳር: ኅዳር 02/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የግል ድርጅት ሠራተኞች የጡረታ ዋስትና ሠራተኞች ጡረታ ከወጡ በኋላ ደኅንነታቸውን ለመጠበቅ ያግዛል። በእርጅና፣ በጤና ጉድለት ወይም በሞት ምክንያት የሚገጥማቸውን የገቢ መቋረጥ ስጋት ለመከላከል አስተዋጽኦ አለው።
በአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን የሕግ...
ጥምቀትን በጎንደር በድምቀት ለማክበር የቅድመ ዝግጅት ሥራ እየተሠራ ነው።
ጎንደር: ኅዳር 01/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ጥምቀትን በጎንደር ለማክበር የሚመጡ ጎብኝዎችን በአግባቡ ለማስተናገድ በቂ ዝግጅት እየተደረገ መኾኑን የጎንደር ከተማ ዓለም አቀፍ ቅርስ አሥተዳደር አስታውቋል።
ጎንደር ከተማን ከሚያደምቋት በዓላት መካከል የጥምቀት በዓል አንደኛው ነው። ከተማዋ የቱሪስት መዳረሻ...
የአብያተ መንግሥታቱ ጥገና የጎንደርን የብርሃን ዘመን መልሷል።
ጎንደር: ኅዳር 01/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ከተቆረቆረች ከ400 ዓመታት በላይ ዕድሜ ያስቆጠረችው ጎንደር ከተማ ለ250 ዓመታት የኢትዮጵያ መዲና ኾና ቆይታለች።
በሥልጣኔ ዘመኗ አብያተ መንግሥታትን ጨምሮ ሌሎች የቱሪዝም መዳረሻ ኪነ ሕንጻዎችን በመገንባት መንግሥታቱ የታሪክ አሻራቸውን አስቀምጠዋል።...
አምስተኛው ሀገር አቀፍ የሰላም ኮንፈረንስ በአርባ ምንጭ ከተማ ይካሄዳል።
አዲስ አበባ: ሕዳር 01/2018 ዓ.ም (አሚኮ) አምስተኛው ሀገር አቀፍ የሰላም ኮንፈረንስን አስመልክቶ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ መግለጫ ሰጥቷል።
መግለጫውን የሰጡት የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ ጠቅላይ ጸሐፊ ሊቀ ትጉሀን ቀሲስ ታጋይ ታደለ አምስተኛው ሀገር አቀፍ የሰላም ኮንፈረንረንስ ከሕዳር...
የመሬት አሥተዳደር ፖሊሲን ተወዳዳሪ እና ዕውቀት መር ለማድረግ ትብብር አስፈላጊ ነው።
አዲስ አበባ: ሕዳር 01/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአፍሪካ የመሬት አሥተዳደር ፖሊሲ ኮንፈረንስ እየተካሄደ ነው።
ኮንፈረንሱ "የመሬት አሥተዳደር ፍትሕ እና ካሳ ለአፍሪካውያን እና ትውልደ አፍሪካውያን ለኾኑ" በሚል መሪ መልዕክት እየተካሄደ ነው።
"በአፍሪካ ዘላቂ የመሬት አሥተዳደር አቅም...








