“የአብሮነት ተምሳሌት፣ የታሪክ እና የጥበብ አምባዋ ደሴ ከተማ ገብተናል” ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ
ባሕር ዳር: ኅዳር 5/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህን ጨምሮ ከፍተኛ የክልል እና የፌደራል የመንግሥት ሥራ ኀላፊዎች ደሴ ገብተዋል።
ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባጋሩት መልዕክት "የአብሮነት ተምሳሌት፣ የታሪክ እና...
”ሰላምን የምናገኘው ስለተመኘነው ሳይኾን ስንሠራው እና ስንሳተፍበት ነው” አፈ ጉባኤ ፋንቱ ተስፋዬ
ባሕር ዳር: ኅዳር 05/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር 20ኛውን የብሔር ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች ቀንን ከከተማው ነዋሪዎች እና ከመንግሥት ሠራተኞች ጋር በውይይት እያከበረ ነው።
''ለዴሞክራሲያዊ መግባባት ኅብረ ብሔራዊ አንድነት'' በሚል መሪ መልዕክት በውይይቱ በተከበረው...
“የታቀዱት የልማት ዕቅዶች ለስኬት እንዲበቁ የትራንስፖርት እና ሎጅስቲክስ ዘርፉ ወሳኝ ነው” አቶ ይርጋ...
ባሕር ዳር: ኅዳር 05/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የትራንስፖርት እና ሎጅስቲክስ ሚኒስቴር የ2018 በጀት ዓመት የመጀመሪያውን ሩብ ዓመት የዕቅድ አፈጻጸም ግምገማ የሴክተር ጉባኤ በባሕር ዳር ከተማ እያካሄደ ነው።
በመርሐ ግብሩ የትራንስፖርት እና ሎጅስቲክስ ሚኒስትር ዓለሙ ስሜ (ዶ.ር)፣...
ዳሽን ቢራ ፋብሪካ ለአዘዞ ጤና ጣቢያ ዘመናዊ የሕክምና መሳሪያ ድጋፍ አደረገ።
ጎንደር: ኅዳር 05/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የዳሽን ቢራ ፋብሪካ በጎንደር ከተማ ለሚገኘው አዘዞ ጤና ጣቢያ ግምቱ ግማሽ ሚሊዮን ብር የሚያወጣ ዘመናዊ የሕክምና መሳሪያ ነው ድጋፍ ያደረገው።
የዳሽን ቢራ ፋብሪካ የማኅበራዊ ዘርፍ ኀላፊ እንዳልካቸው አበበ ...
የብሔር፣ ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች ቀን ሀገርን የሚያሻግሩ የጋራ ገዢ ትርክቶችን ለመገንባት ያስችላል።
አዲስ አበባ፡ ኅዳር 05/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ርእሰ መሥተዳድር እንዳሻው ጣሰው (ዶ.ር) በሀገር አቀፍ ደረጃ በሆሳዕና ከተማ የሚከበረውን 20ኛው የብሔር፣ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች ቀን በዓል አከባበር ዝግጅትን አስመልክተው መግለጫ ሰጥተዋል።
በመግለጫቸውም በፌደሬሽን...








