ኢትዮጵያ እምቅ አቅሟን እና ታላቅ ርዕይዋን የሚመጥን ሌላ ተጨማሪ ሜጋ ፕሮጀክት ጀምራለች።
ባሕር ዳር: ጥር 02/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) የቢሾፍቱ ዓለምአቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ግንባታ ሥራን አስጀምረዋል።
የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት ባጋረ መረጃ ኢትዮጵያ እምቅ አቅሟን እና ታላቅ ርዕይዋን የሚመጥን ሌላ...
ኢትዮጵያ ባሻሻለችው የጤና ፖሊሲ በርካታ ስኬቶች እየተመዘገቡ ነው።
አዲስ አበባ: ጥር 02/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የጤና ሚኒስቴር የመጀመሪያውን የጤና ቁጥጥር ሥርዓት ጉባዔ እያካሄደ ነው።
ጉባዔው "ጠንካራ የጤና ቁጥጥር ለማይበገር ሥርዓት" በሚል መሪ መልዕክት ነው እየተካሄደ የሚገኘው።
የጤና ሚኒስትር ዴኤታዋ ፍሬሕይዎት አበበ ኢትዮጵያ ባሻሻለችው የጤና...
“የቢሾፍቱ ዓለምአቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ በአፍሪካ ታሪክ ትልቁ የአየር ትራንስፖርት መሠረተ ልማት ፕሮጀክት ይኾናል” ጠቅላይ...
ባሕር ዳር: ጥር 02/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) የቢሾፍቱ ዓለምአቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ግንባታ ሥራ አስጀምረዋል።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኀበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት የኢትዮጰያን ፈጣን የአየር ትራንስፖርት እድገት እና እየሰፋ የመጣውን...
ለሀገራቸው ሲሉ ቀይ ባሕር ላይ የወደቁት ጀግኖች አደራ ተቀባዩ ትውልድ የቱ ይኾን?
ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 30/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ ቀይ ባሕር የትናንትና ታሪኬ ኾኖ አይቀርም የሚል አጀንዳዋን ካነሳች ውላ አደረች። የተፈጠረው ስህተት ትናትና ቢኾንም ዛሬ እና ነገ ይታረማሉ የሚሉ አንደበቶች እየበዙ መጥተዋል። ይህ ጉዳይ ተግባራዊ ይኾን...
የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ(ዶ.ር) መልዕክት፦
ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 29/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በልደት(ገና) በዓል ቀን ከቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው ጋር በመሆን በሼይካ ፋጢማ ቢን መብሩክ የዐይነ ስውራን ትምህርት ቤት በመገኘት መዓድ ተካፍለናል።
ይኽቺን ልዩ ማለዳ በጋራ ማሳለፋችን የገናን እውነተኛ መንፈስ ያሳየንም...







