“ለኢትዮጵያ አየር ኃይል ሰማይ ወሰን ኾኖ አያውቅም” ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ
ለኢትዮጵያ አየር ኃይል ሰማይ ወሰን ኾኖ አያውቅም፤ የጀግንነት አሻራውን የሚያሳርፍበት፣ ብቃቱን የሚለካበትና የሀገርን ኩራት የሚያውጅበት ሰፊ የመጫወቻ ሜዳው ነው።
ሰማዩ የኛ ነው የሚል መርሁን በኩራት ለዘጠና ዓመታት አውጇል። 90 ከቁጥር በላይ ነው የምንለው በምክንያት ነው።
ዘጠኝ...
ለአፍሪካውያን ጥሩ እይታ ያላቸው ፕሬዝዳንት
ባሕር ዳር፡ ጥር 17/2018ዓ.ም (አሚኮ) በዚህ ሳምንት ጥር 12/1953 ዓ.ም የኢትዮጵያ ባለውለታ ጆን ፊዝጄራልድ ኬኔዲ (ጆን ኤፍ ኬኔዲ) 35ኛው የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ኾነው ቃለ የፈጸሙበት ጊዜ ነበር።
ይህ ሰው በኢትዮጵያ ብዙ የሚታወሱባቸው ነገሮች አሏቸው። ከእነዚህም መካከል...
“ወደፊት ከሚሽከረከረው የኢትዮጵያ ሰረገላ ጋር በአንድነት እንጓዝ” ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመሥገን ጥሩነህ
ባሕር ዳር፡ ጥር 16/2018ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት እና ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ "የሕግ የበላይነት እና አማራጭ የሙግት መፍቻ ዘዴዎች ለዘላቂ ሰላም እና ልማት" በሚል መሪ መልዕክት በጋራ ያዘጋጁት ዓለም አቀፍ ኮንፈረንስ በባሕር...
“አየር ኃይላችን አየራችን ብቻ ሳይኾን ፍላጎታችንንም የሚጠብቅ ይኾናል” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)
ባሕርዳር፡ ጥር 16/2018ዓ.ም (አሚኮ) አየር ኃይል 90ኛ ዓመት የምሥረታ በዓሉን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በተገኙበት እያከበረ ነው።
አየር ኃይሉ ባለፉት ዓመታት ከፍ እና ዝቅ ብሎ በማገልገል ኢትዮጵያን መጠበቁን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) አንስተዋል።
አየር...
በሕግ የበላይነት ላይ ትኩረቱን ያደረገ ዓለም አቀፍ ኮንፈረንስ በባሕር ዳር ከተማ እየተካሄደ ነው።
ባሕር ዳር፡ ጥር 16/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የሕግ የበላይነት እና አማራጭ የሙግት መፍቻ ዘዴዎች ለዘላቂ ልማት እና ሰላም ያላቸውን ሚና የሚዳስስ ዓለም አቀፍ ኮንፈረንስ እየተካሄደ ነው።
ኮንፈረንሱን የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት እና ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ...







