“ኢትዮጵያ ለሕዳሴ ግድብ አንድ ብር እርዳታ አልወሰደችም” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)

ባሕር ዳር: ጥር 26/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ( ዶ.ር) በተገኙበት መደበኛ ጉባኤውን እያካሄደ ነው። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ( ዶ.ር) ከምክር ቤት አባላት ለቀረቡላቸው ጥያቄዎች ምላሽ እና ማብራሪያ...

“የግብርናው ዘርፍ መጠነ ሰፊ ለውጥ አምጥቷል” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)

ባሕር ዳር፡ ጥር 26/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት እያካሄደ በሚገኘው መደበኛ ሥብሠባው በምክር ቤቱ አባላት ለተነሱት ጥያቄዎች ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ምላሽ እና ማብራሪያ ሰጥተዋል። በግብርናው ዘርፍ በዓመቱ ዕቅድ 7 ነጥብ...

ኢትዮጵያ በዓለም ሁለተኛውን የኤ አይ ዩኒቨርሲቲ እየገነባች ነው።

ባሕር ዳር: ጥር 26/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት መደበኛ ጉባኤ ላይ ተገኝተው ለተነሱ ጥያቄዎች ምላሽ እና ማብራሪያዎችን እየሰጡ ነው። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ሀገራዊ ኢኮኖሚያዊ ጉዳዮችን በተመለከተ በሰጡት ማብራሪያ...

በአማራ ክልል የሚገኙ ፍርድ ቤቶች ተቋማዊ ብቃት ያላቸው እንዲኾኑ እየተሠራ ነው።

ባሕር ዳር: ጥር 26/2018 (አሚኮ) የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የክልሉን ፍርድ ቤቶች የ2018 የበጀት ዓመት የ6 ወራት የዕቅድ አፈጻጸም የጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዝደንት ዓለም አንተ አግደው፣ የጠቅላይ ፍርድ ቤት ዳኞች፣ የጉባኤ ተሿሚዎች እና...

ዘላቂ የፖለቲካ ሥርዓትን ለመገንባት ዘላቂ ሰላምን ማረጋገጥ ይገባል።

ባሕር ዳር: ጥር 26/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ( ዶ.ር) በተገኙበት መደበኛ ስብሰባውን እያካሄደ ነው። የምክር ቤቱ አባላት ለጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ( ዶ.ር) ጥያቄዎችን እና አስተያየት እያቀረቡ...