“ተተኪ ወጣቶች ላይ መሥራት ለነገ ስፖርት ስኬት መሠረት መጣል ነው” ሚኒስትር ሼዊት ሻንካ

አዲስ አበባ: የካቲት 01/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ሀገር አቀፍ የታዳጊ ወጣቶች ስፖርት ሥልጠና ምዘና ውድድር "የታዳጊ ስፖርተኞች ልማት ለኢትዮጵያ ከፍታ" በሚል መሪ መልዕክት በኦሮሚያ ክልል አዳማ ከተማ ተጀምሯል። የኢትዮጵያ ባሕል እና ስፖርት ሚኒስቴር ከዩኒሴፍ ጋር በመተባበር...

👉 ደራሲ አቤ ጉበኛ (1925 ዓ.ም -1972 ዓ.ም)

ባሕር ዳር: የካቲት 01/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ደራሲ አቤ ጉበኛ በአማራ ክልል ጎጃም አቸፈር ወረዳ ልዩ ስሙ ኮረንች አቦ በተባለ ቀበሌ በ1925 ዓ.ም ነው የተወለደው፡፡ ደራሲ አቤ ጉበኛ ጋዜጠኛ እና ደራሲ ከመኾን በተጨማሪ ሀገሩን በማስታወቂያ...

“የሎጎ ሐይቅ ሪዞርት ለአካባቢው ግርማ ሞገስን ያላበሰ፣ ለእኛም ሃሴትን የሞላ ነው” ርእሰ መሥተዳድር አረጋ...

ባሕር ዳር፡ ጥር 30/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) የሎጎ ሐይቅ ሪዞርትን መርቀው ሥራ አስጀምረዋል። በመረቃ ሥነ ሥርዓቱ ላይ መልዕክት ያስተላለፉት የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ ይህ ሪዞርት ለሆቴል የሚሰጠው አገልግሎት እንደተጠበቀ...

በ1 ቢሊዮን ብር በላይ ወጭ የተገነባው የዶክተርስ አሊያንስ ጄኔራል ሆስፒታል ተመረቀ።

አዲስ አበባ፡ ጥር 30/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በዶክተር አሕመድ ረጃ እና ባለቤታቸው ዶክተር ኤልሳቤት ሃሳብ ጠንሳሽነት በ32 ሐኪሞች ጥምረት የተመሠረተው የዶክተርስ አሊያንስ ጄኔራል ሆስፒታል ተመርቆ ሥራ ጀምሯል። ለግንባታ እና ለሕክምና ቁሳቁስ ግዥ ከ1 ነጥብ 2 ቢሊዮን...

“ሐይቅ የመጣ ሰው ታሪክ ሳይማር፣ ፍቅር ሳይጎነጭ፣ ደስታ እና ሰላምን ሳይከናነብ ወደ መጠባት አይመለስም”...

ባሕር ዳር: ጥር 30/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) የሎጎ ሐይቅ ሪዞርት መርቀው ሥራ አስጀምረዋል። በመረቃ ሥነ ሥርዓቱ ላይ ባስተላለፉት መልዕክት በዚህ ሥፍራ የተገኛችሁ ኢትዮጵያውያን በሙሉ ታሪክ ጠገብ፣ ፍቅር አዘል፣ ሥራ ወዳድ፣ ሁሉን...