የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ትምህርት መምሪያ የመጀመሪያውን ወሰነ ትምህርት ማጠቃለያ ፈተና እየሰጠ መኾኑን አስታወቀ።
ባሕር ዳር: ጥር 27/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ትምህርት መምሪያ ኀላፊ ኃይለማርያም እሸቴ በሰጡት መግለጫ በዞኑ የ2016 የትምህርት ዘመን የአንደኛው ወሰነ ትምህርት ፈተና እየተሰጠ መኾኑን ገልጸዋል።
እንደ ኀላፊው ገለጻ 74 አንደኛ ደረጃ ትምህርት...
ከአፍሪካ መዲና እስከ ዓለም መድረክ ድረስ” የተሰኘ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የዲፕሎማሲ ፎረም ተከፈተ።
አዲስ አበባ: ጥር 02/2016 ዓ.ም (አሚኮ) "ከአፍሪካ መዲና እስከ ዓለም መድረክ ድረስ" የተሰኘ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የዲፕሎማሲ ፎረም በአዲስ አበባ ተከፍቷል።
ለ3 ሳምንታት የሚቆየው ይህ ፎረም የኢትዮጵያን የ3 ሺህ ዘመን የዲፕሎማሲ ጉዞ ታሪክ ለዕይታ...
የወሎ ማዕከል የተሃድሶ ሠልጣኞች ጥያቄያችንን በሰላማዊ ትግል ለማስመለስ መንግሥት ያቀረበውን የሰላም ጥሪ መቀበላቸውን ገለጹ፡፡
ደሴ: ታኅሳስ 19/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የሰላም ጥሪውን ተቀብለው በወሎ ማዕከል ለተሃድሶ ሥልጠና የገቡ ታጣቂዎች የዞን እና የክልል የሥራ ኃላፊዎች በተገኙበት አቀባበል ተደርጎላቸዋል፡፡
የአማራ ሕዝብ ጥያቄዎችን በሰላማዊ ትግል መፍታት የሚቻልበት ሁኔታ እንደሚኖር በማመን ከትጥቅ ትግል አማራጭ ተመልሰናል...
ኢትዮ-ቴሌኮም ቀላል እና ምቹ የትራንስፖርት እና ነዳጅ አቅርቦትን የሚያዘምን ሶሊሽን ይዞ መምጣቱን አስታውቋል።
አዲስ አበባ: ኅዳር 7/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ኢትዮ-ቴሌኮም ከትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር፣ የነዳጅና ኢነርጂ ባለሥልጣን፣ ከመንገድ ደኅንነት እና መድኅን ፈንድ አገልግሎት፣ ከኢትዮጵያ ነዳጅ አቅራቢ ድርጅት ጋር በመተባበር የትራንስፖርት እና ነዳጅ አቅርቦቱን የማዘመን ዲጅታል ሶሊሽን ይፋ...








