የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ልዑክ በቦሌ ዓለም አቀፍ ኤርፖርት አቀባበል ተደረገለት።

አዲስ አበባ: የካቲት 26/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በስኮትላንድ ግላስኮው በተካሄደው የዓለም የቤት ውስጥ አትሌቲክስ ሻምፒዮና ተሳታፊ የነበረው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ልዑክ በቦሌ ዓለም አቀፍ ኤርፖርት አቀባበል ተደርጎለታል። በ19ኛው የዓለም አትሌቲክስ የቤት ውስጥ ሻምፒዮና 13 አትሌቶችን ያሳተፈችው ኢትዮጵያ...

ምሥጋና🙏

"ሰውን ለመርዳት ሰው መሆን በቂ ነው!" የክብር ዶክተር ቢንያም በለጠ የበጎነት ተምሳሌቱን የክብር ዶክተር ቢንያም በለጠን ዛሬ እናመሠግነዋለን። ሚያዝያ 1968 ዓ.ም አዲስ አበባ ተወለደ ። የአንደኛ ደረጃ ትምህርቱን በቅድስት ሥላሴ ካቴድራል እንዲሁም የሁለተኛ...

የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ትምህርት መምሪያ የመጀመሪያውን ወሰነ ትምህርት ማጠቃለያ ፈተና እየሰጠ መኾኑን አስታወቀ።

ባሕር ዳር: ጥር 27/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ትምህርት መምሪያ ኀላፊ ኃይለማርያም እሸቴ በሰጡት መግለጫ በዞኑ የ2016 የትምህርት ዘመን የአንደኛው ወሰነ ትምህርት ፈተና እየተሰጠ መኾኑን ገልጸዋል። እንደ ኀላፊው ገለጻ 74 አንደኛ ደረጃ ትምህርት...

ከአፍሪካ መዲና እስከ ዓለም መድረክ ድረስ” የተሰኘ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የዲፕሎማሲ ፎረም ተከፈተ።

አዲስ አበባ: ጥር 02/2016 ዓ.ም (አሚኮ) "ከአፍሪካ መዲና እስከ ዓለም መድረክ ድረስ" የተሰኘ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የዲፕሎማሲ ፎረም በአዲስ አበባ ተከፍቷል። ለ3 ሳምንታት የሚቆየው ይህ ፎረም የኢትዮጵያን የ3 ሺህ ዘመን የዲፕሎማሲ ጉዞ ታሪክ ለዕይታ...

የወሎ ማዕከል የተሃድሶ ሠልጣኞች ጥያቄያችንን በሰላማዊ ትግል ለማስመለስ መንግሥት ያቀረበውን የሰላም ጥሪ መቀበላቸውን ገለጹ፡፡

ደሴ: ታኅሳስ 19/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የሰላም ጥሪውን ተቀብለው በወሎ ማዕከል ለተሃድሶ ሥልጠና የገቡ ታጣቂዎች የዞን እና የክልል የሥራ ኃላፊዎች በተገኙበት አቀባበል ተደርጎላቸዋል፡፡ የአማራ ሕዝብ ጥያቄዎችን በሰላማዊ ትግል መፍታት የሚቻልበት ሁኔታ እንደሚኖር በማመን ከትጥቅ ትግል አማራጭ ተመልሰናል...