“አንድነት የሚጸናበት፤ ለአንድ ፈጣሪ የሚሰገድበት”

ባሕር ዳር: ሰኔ 09/2016 ዓ.ም (አሚኮ)መለያየትን ይረሳሉ፣ ዘርና ቋንቋን ይዘነጋሉ፣ ሃብት ይተዋሉ፣ ጌታና ሎሌ በአንድነት ይቆማሉ፣ ንጉሥ እና አገልጋይ እኩል ይታያሉ፣ ንግሥት እና ደንገጡር በእኩልነት ይቆማሉ፣ በዚያ ሥፍራ ንጉሥ ከአገልጋዩ ልቆ አይዋብም፣ ንግሥት ከደንገጡሯ...

“የሀገር ችግር የሚፈታው በትምህርት በመኾኑ በሕጻናት ደረጃ ፆታን መሰረት አድርጎ የሚመጣ ማኅበራዊ ቀውስን...

ባሕር ዳር: ሰኔ 08/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአፍሪካ ሕጻናት ቀን " የሕጻናትን የትምህርት ተሳትፎ እና ጥራት የማሳደግ ጊዜው አሁን ነው" በሚል መሪ መልእክት በባሕር ዳር ከተማ ተከብሯል። የበዓሉ አዘጋጅ የአማራ ክልል ሴቶች፣...

“የጸጥታው ችግር የኅብረተሰቡን ተጠቃሚነት እንዳናረጋግጥ አድርጎናል” የመስኖ እና ቆላማ አካባቢዎች ልማት ቢሮ

ባሕር ዳር፡ መጋቢት 21/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል መስኖ እና ቆላማ አካባቢዎች ልማት ቢሮ ምክትል ኀላፊ አወቀ አስፈሬ በወቅታዊ ጉዳዮች እና ቢሮው እየተገበራቸው በሚገኙ ሥራዎች ዙሪያ መግለጫ ሰጥተዋል። በመግለጫቸው የመስኖ ልማትን...

“ከ210 ሺህ በላይ ተማሪዎች ከትምህርት ገበታ ውጪ ናቸው” የሰሜን ሸዋ ዞን ትምህርት መምሪያ

ደብረ ብርሃን: መጋቢት 12/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የሰላም እጦቱ የትምህርት ዘርፉን በከፍተኛ ደረጃ እንደጎዳው የሰሜን ሸዋ ዞን ትምህርት መምሪያ አስታውቋል። መምሪያው ትኩረቱን በትምህርት ዘርፉ እንቅስቃሴ ላይ ያደረገ መግለጫ ሰጥቷል። የሰሜን ሸዋ ዞን ትምህርት መምሪያ...

ባየርን ሙኒክ አሠልጣኝ ዣቢ አሎንሶን ለመቅጠር ድርድር ላይ መኾኑ ተገለጸ።

ባሕር ዳር: የካቲት 26/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የጀርመኑ ባየርን ሙኒክ ቡድን በውድድር ዘመኑ መጨረሻ ላይ ከአሠልጣኝ ቶማስ ቱቸልን ጋር እንደሚለያይ ይፋ አድርጓል። ይህንን ተከትሎም በምትካቸው የባየር ሊቨርኩሰኑን አሠልጣኝ ዣቢ አሎንሶን ወደ...