አማራጭ አቅሞችን ተጠቅሞ ክልሉን ከችግሮቹ ማላቀቅ ወቅቱ የሚጠይቀው የአመራር ጥበብ ነው።
ባሕር ዳር: ሰኔ 10/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ከፍተኛ አመራሮች በክልሉ የ25 ዓመት የልማት እና የእድገት ፍኖተ ካርታ ዙሪያ ሥልጠና እየወሰዱ ነው። በሥልጠናው የክልሉ ሁለንተናዊ ችግሮች፣ አቅሞች፣ የመልማት እድሎች እና አማራጮች በጥልቀት ውይይት እየተደረገባቸው...
የአማራ ክልል ምክር ቤት ቋሚ ኮሚቴዎች የደብረ ብርሃን ከተማ አሥተዳደርን የሥራ አፈጻጸም ገመገሙ።
ደብረ ብርሃን: ግንቦት 23/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ምክር ቤት ቋሚ ኮሚቴ አባላት የደብረ ብርሃን ከተማ አሥተዳደር ጤና መምሪያ የሥራ አፈጻጸምን ገምግመዋል። በከተማ አሥተዳደሩ ስምንት ጤና ጣቢያዎች እና ሁለት ሆስፒታሎች መኖራቸውን በሪፖርት ያቀረቡት የመምሪያው...
“ከቅዱስ ጊዮርጊስ ጽናትን እና ብርታትን እንማር” ብፁዕ አቡነ አብርሃም
ባሕር ዳር: ጥር 18/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በባሕር ዳር ከተማ የሠባር አፅሙ ቅዱስ ጊዮርጊስ ዓመታዊ ክብረ በዓል እየተከበረ ነው። የቅዱስ ጊዮርጊስ ዓመታዊ ክብረ በዓል ከሃይማኖታዊ ሥነ ሥርዓቱ ባለፈ ለባሕር ዳር ከተማ የቱሪዝም እንቅስቃሴ ትልቅ አስተዋጽኦ...
“ኧረ አዘቀዘች ፀሐይ የቆንጆቹን አንገት ልታይ”
ባሕር ዳር: ጥር 10/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የጥምቀት በዓል መሠረቱ ሃይማኖት ቢኾንም እንኳ ባሕላዊ እሴቱም ተወዳጅ እና ቀልብ ሳቢ ነው፡፡ ጥምቀት ላይ ውበት ሞልቶ ይፈሳል። ማራኪ አለባበስ እና የሞቀ ጭፈራ በጥምቀት በዓል የሚጠበቅ ነው፡፡
ጥምቀት...







