ከጦርነት መውጫችን መቼ ነው ?

(ልዩ ጥንቅር) ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 15/2016 ዓ.ም (አሚኮ) አፈሙዞች ሰው ላይ ከማነጣጠር የሚመለሱት፣ ሰው የሚገድሉ ቃታዎች የማይፈለቀቁት፣ ምላጮች በሰው ገላ ላይ የማይሳቡት፣ ወንድም ወንድሙን ለመግደል ምሽጎች የማይቆፈሩት መቼ ነው? እናት ማልቀስ የምታቆመው፣ የመከራ...

የማኅበራዊ ሚዲያ አውታሮችን እንዴት እንጠቀም?

ባሕር ዳር: ነሐሴ 15/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ ኢትዮጵያዊያን በሚያዘወትሯቸው ማኅበራዊ መገናኛ አውታሮች ላይ ፈር የለቀቁ ተግባራት መበራከታቸውን እያነሱ የሚወቅሱ ጥቂቶች አይደሉም። የማኅበራዊ ሚዲያ ሥሪቱ የብዙ ሰዎችን ሕይዎት በመልካም ሊቀይር በሚችልበት መንገድ ነበር፡፡ አሁን...

“ኢንዱስትሪ ፓርኮች የዕውቀት ሽግግር እና ማኅበረሰባዊ አገልግሎት እንዲሰጡ መሥራት ይጠይቃል” አሕመዲን መሐመድ (ዶ.ር)

ደብረ ብርሃን: ነሐሴ 14/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የኢንዱስትሪ ፓርኮችን የሥራ እንቅስቃሴ በሚመለከት በደብረ ብርሃን ኢንዱስትሪ ፓርክ ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች በተገኙበት ውይይት ተደርጓል። ከሥራ ዕድል ፈጠራ እና ተኪ ምርቶችን ከማምረት ጎን ለጎን ኢንዱስትሪ ፓርኮች የዕውቀት ሽግግር...

እንወድሃለን የሚሉትን ሕዝብ ማሸበር ለማን ይጠቅማል?

ባሕር ዳር: ነሐሴ 13/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ሕዝብ የሚያስደነግጠው፣ የሚያስጨንቀው፣ ሰላም የሚነሳው፣ እኔ ስፈቅድ ውጣ፣ እኔ ሳልፈቅድ አትውጣ የሚለውን ይፈልጋልን? መንገድህን በእኔ ቸርነት እከፍትልሃለሁ፣ እኔ ካልቸርኩ እዘጋዋለሁ የሚለውንስ ይወዳልን? መንገድህን ለአምላክህ ስጥ ብሎ አምላኩን ተማምኖ...

“ቡሄ ከዋለ የለም ክረምት፤ ዶሮ ከጮኸ የለም ሌሊት”

ባሕር ዳር: ነሐሴ 13/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ቡሔ የክረምቱ ጨለማ ተገፎ የብርሃን ወጋገን የሚታይበት ወቅት ነው። ሰማይ ከጭጋጋማነት ወደ ብሩህነት የሚለወጥበት ክረምት ከበጋ የሚሸጋገሩበትም ነው፡፡ ለዚህም ነው "ቡሄ ከዋለ የለም ክረምት፤ ዶሮ ከጮኸ...