“ከቅዱስ ጊዮርጊስ ጽናትን እና ብርታትን እንማር” ብፁዕ አቡነ አብርሃም
ባሕር ዳር: ጥር 18/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በባሕር ዳር ከተማ የሠባር አፅሙ ቅዱስ ጊዮርጊስ ዓመታዊ ክብረ በዓል እየተከበረ ነው። የቅዱስ ጊዮርጊስ ዓመታዊ ክብረ በዓል ከሃይማኖታዊ ሥነ ሥርዓቱ ባለፈ ለባሕር ዳር ከተማ የቱሪዝም እንቅስቃሴ ትልቅ አስተዋጽኦ...
“ኧረ አዘቀዘች ፀሐይ የቆንጆቹን አንገት ልታይ”
ባሕር ዳር: ጥር 10/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የጥምቀት በዓል መሠረቱ ሃይማኖት ቢኾንም እንኳ ባሕላዊ እሴቱም ተወዳጅ እና ቀልብ ሳቢ ነው፡፡ ጥምቀት ላይ ውበት ሞልቶ ይፈሳል። ማራኪ አለባበስ እና የሞቀ ጭፈራ በጥምቀት በዓል የሚጠበቅ ነው፡፡
ጥምቀት...
መገናኛ ብዙኀን ስለ ሥነ-ተዋልዶ ጤና መረጃ ሲያደርሱ ጥንቃቄ እንዲያደረጉ ተጠየቀ።
ደብረ ብርሃን: ኅዳር 22/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የሚዲያ ባለሙያዎች ለሥነ ተዋልዶ ጤና በትኩረት እንዲሠሩ በተለያዩ የመገናኛ ብዙኀን በሥነ ተዋልዶ ጤና የጋዜጠኝነት ዘውግ የሠራችው ጋዜጠኛ ሶሶና ተስፋዬ ተናግራለች።
በዚህ ዘርፍ የሚሰማሩ ጋዜጠኞችን ማፍራት ከተቻለ ጥልቅ የኾነ የሥነ...
በሃሳብ የፀናች እና በምክክር የቀናች ሀገር መገንባት ያስፈልጋል!
ባሕር ዳር: ጥቅምት 10/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ እንደ ሮኬት ተመንጥቃ ከወጣችበት ጥንታዊ እና ቀደምት የከፍታ ታሪኳ ይልቅ እንደ ናዳ ተምዘግዝጋ የወረደችበት አሁናዊ የቁልቁለት ተረኳ በብዙው ያስቆጫል፡፡
ጥንታዊቷ ኢትዮጵያ እንደ ኮኮብ አብርታ እንደ ዘበት መዘንጋቷ...