ከሀገራዊ አንድነት እስከ ይቅርታና ፍቅር ማወጃነት፤ ደረስጌ ማርያም፡፡

በሰሜን ጎንደር ዞን ጃናሞራ ወረዳ የምትገኘው ደረስጌ ማርያም ቤተ ክርስቲያን ከ165 ዓመታት በፊት አጼ ቴዎድሮስ ንጉሠ ነገሥት ተብለው የተቀቡባትና የዘመነ መሳፍንትን መከፋፈክ ታሪክ ዘግተው ኢትዮጵያዊ አንድነትን ያወጁባት ታሪካዊ ቦታ ናት፡፡ ‹ስሜን ስሜን ላይ እነግርሃለሁ››...

“ቦርዱ በህግ የተሰጠውን ኃላፊነት እና ግዴታ ለመፈፀም ከማንም ይሁንታ ማግኘት የለበትም፡፡” የኢትዮጵያ ምርጫ ቦርድ

ባሕር ዳር: ጥር 25/2012 ዓ.ም (አብመድ) ያለወቅቱ የምርጫ ቅስቀሳ የሚያደርጉትን በመለየት ስርዓት ለማስያዝ እንደሚሠራ ምርጫ ቦርዱ አስታውቋል፡፡ ከሰሞኑ አብሮነት ለኢትዮጵያ ፌደራላዊ አንድነት ፓርቲ “ምርጫ መካሄድ ያለበት መቼ ነው?” በሚል ባወጣው መግለጫ የምርጫ ጊዜው ከመወሰኑ በፊት...

ጠቅላይ ሚኒስትሩ በታገቱ የደምቢ ዶሎ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ጉዳይ ላይ ማብራሪያ እንዲሰጡ ዓለም አቀፍ የአማራ...

ባሕር ዳር፡- ጥር 18/2012ዓ.ም (አብመድ) መንግሥት ጸጥታውን እንዲያስከብርና የሰዎች ህይዎት በከንቱ እንዲያልፍ አድርገዋል የተባሉ ግለሰቦችንም ተጠያቂ እንዲደርግ ዓለም አቀፍ የአማራ ኅብረት ጠይቋል፡፡ በኅብረቱ የአደረጃጀት ጉዳይ ተጠሪ አቶ ደህናሁን እምሩ ከአብመድ ጋር ባደረጉት ቆይታ በፀጥታ ስጋት...

ጣና በለስ ቁጥር አንድ የሥኳር ፋብሪካ ግንባታን ግንቦት ላይ ለማጠናቀቅ እየተሠራ ነው።

  ባሕር ዳር፡- ጥር 16/2012ዓ.ም (አብመድ) የግንባታ ቁሳቁስ መዘግየት በታሰበው ጊዜ ለማጠናቀቅ ሥጋት ሆኗል።   የጣና በለስ የተቀናጀ የሥኳር ልማት ፕሮጀክት ግንባታው 2003 ዓ.ም ላይ ነበር የተጀመረው፡፡ በብረታ ብረትና ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን የተጀመረው ፕሮጀክቱ የግንባታ ጥራት ችግር ከመስተዋሉ...

10ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚዬር ሊግ ጨዋታዎች ከነገ ጀምሮ ይደረጋሉ፡፡

ባሕር ዳር፡- ጥር 15/2012ዓ.ም (አብመድ) የ10ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚዬር ሊግ ጨዋታዎች ከነገ ቅዳሜ ጀምሮ በአዲስ አበባና በተለያዩ የክልል ከተሞች ይደረጋሉ፡፡ ነገ ጥር 16/ 2012 ዓ.ም ሁለት ጨዋታዎች ሲደረጉ ስሑል ሽረ ከጅማ አባ ጅፋር፣ ሰበታ ከተማ...