የገዳሪፍ ክፍለ ግዛት ልዑክ በባሕር ዳር ፋብሪካዎችን እየጎበኘ ነው፡፡

በሱዳን ገዳሪፍ ግዛት የፖሊስ ዳይሬክተር ሜጀር ጀነራል አብደላ ሀሰን የተመራ ልዑክ በባሕር ዳር የአማራ ፖይፕ ፋብሪካን እየጎበኘ ነው። የልዑካን ቡድን አባላቱ ከትናንት በስቲያ ነበር ወደ አማራ ክልል የገቡት፡፡ ትናንት የወረታ ደረቅ ወደብ የምረቃ መርሀ ግብር...

ያልዘመነው የቱሪዝም ዘርፍ ዜጎች ይበልጥ እንዳይጠቀሙ አድርጓል፡፡

ባሕር ዳር: የካቲት 07/2012 ዓ.ም (አብመድ) የቱሪስት መዳረሻዎች የአለባበስ ደንብ አለመኖር፣ ለብዙዎች ሊፈጠር የሚችለውን የሥራ ዕድል ነፍጓል፡፡ በሀገሪቱ ያሉት ተፈጥሯዊም ሆኑ ሰው ሠራሽ የመሥህብ ሀብቶች የጎብኝዎች መዳረሻ በመሆን ለአካባቢ እና ለሀገር ገቢ ያስገኛሉ፡፡ ይሁን እንጂ...

የኮሮና ቫይረስ ግብጽ መግባቱ ተረጋገጠ፡፡

ባሕር ዳር: የካቲት 07/2012 ዓ.ም (አብመድ) በቅርቡ በቻይና የተቀሰቀሰው የኮሮና ቫይረስ ግብጽ መግባቱ ተረጋግጧል፡፡ የግብጽ የጤና ሚኒስቴር እንዳስታወቀው አንድ የውጭ ዜጋ በቫይረሱ መያዙ ተረጋግጧል፤ በሆስፒታል በልዩ ሁኔታ ለብቻው እየታከመም ይገኛል፡፡ የግብጽ ጤና ሚኒስቴር ቃል አቀባይ እንደተናገሩት...

በገዳሪፍ ክፍለ ግዛት ዋና አስተዳዳሪ ሜጀር ጀኔራል ነስረዲን አብዲ የተመራ ልዑክ ጎንደር ገባ።

ልዑኩ ጎንደር ከተማ ሲደርስ የከተማዋ ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ኢንጅነር ማስተዋል ስዩምና ሌሎች የሥራ ኃላፊዎች አቀባበል አድርገውለታል። የገዳሪፍ ክፍለ ግዛት ዋና አስተዳዳሪ እና ልዑካቸው ነገ ቅዳሜ የካቲት 7/2012 ዓ.ም የወረታ ደረቅ ወደብና ተርሚናል ምረቃ መርሀ ግብር...

የሀገራቱ አቋምም ሆነ የሌሎች ተጽእኖ ብሔራዊ ጥቅምን አሳልፎ የሚሰጥ ድርድር ውስጥ እንደማያስገባ ሚኒስቴሩ አስታወቀ፡፡

ባሕር ዳር: የካቲት 06/2012 ዓ.ም (አብመድ) ኢትዮጵያ በሕዳሴው ግድብ ዙሪያ ከየትኛውም አካል ተጽዕኖ ቢኖርም ብሄራዊ ጥቅሟን ያላሰጠበቀ ስምምነት እንደማትፈርም የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አቶ ነብያት ጌታቸው በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ዛሬ...