በኅብረተሰቡ እና በአልማ ለሚገነባው 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የመሠረት ድንጋይ ተቀመጠ፡፡
የትምሕርት ቤቶችን ጥራት ለማስጠበቅ እየሠራ መሆኑን የምስራቅ ጎጃም ዞን ትምሕርት መምሪያ አስታውቋል፡፡
በአማራ ክልል ምሥራቅ ጎጃም ዞን ጎንቻ ሲሶ እነሴ ወረዳ ደረጃውን የጠበቀ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ለማስገንባት ዛሬ የመሠረተ ድንጋይ ተቀምጧል፡፡ በወረዳው እነገሽ በተባለ...
231 ሰዎችን ከሥራ አጥነት የታደገ ፋብሪካ ሥራ ጀመረ።
ቻግኒ ከተማ ውስጥ 62 ሚሊዮን ብር ወጪ የተደረገበት የፕላስቲክ ከረጢት ፋብሪካ ዛሬ ተመርቋል።
ፋብሪካው በአማራ ክልል አዊ ብሔረሰብ አሥተዳድር በቻግኒ ከተማ አሥተዳድር ነው የሚገኘው። አቶ እሱእንዳለ ሽመልስ በተባሉ ባለሀብት ተገንብቶ ወደ ሥራ የገባው ፋብሪካ በ5...
“ትምህርት ቤቱ ሰራዊቱ ለሕዝቡ ቋሚ ሀውልት ያስቀመጠበት ነው።” ጀነራል አደም መሀመድ (የኢፌዴሪ መከላከያ ሰራዊት...
በኢፌዴሪ የሀገር መከላከያ ሰራዊት የምዕራብ ዕዝ በደቡብ ጎንደር ዞን ክምር ድንጋይ ከተማ ያስገነባውን የ2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ዛሬ አስመርቋል፡፡
በ"ጉና ቤጌምድር 2ኛ ደረጃ ትምርት ቤት" የምረቃ ሥነ ሥርዓት ላይ የታደሙት የምዕራብ ዕዝ መከላከያ ሰራዊት አዛዥ...
ኬንያ ከፍተኛ የደም እጥረት አጋጠማት፡፡
ባሕር ዳር: የካቲት 08/2012 ዓ.ም (አብመድ) በውጭ ሀገራት ድጋፍ ላይ የተንጠለጠለው የኬንያ የደም ልገሳ መርሀ ግብር ችግር አጋጥሞታል፡፡
ኬንያ በሆስፒታሎቿ ውስጥ የደም እጥረት ገጥሟታል፡፡ በዚህም የተነሳ አማራጩ ከህሙማን ዘመዶች ወይም ጓደኞች ደም እንዲለገስ ማድረግ ሆኗል፡፡...
ናይል ማራቶን ዓለም አቀፋዊ እንዲሆን አስፈላጊውን ድጋፍ እንደሚያደርግ ፌዴሬሽኑ አስታወቀ።
ባሕር ዳር: የካቲት 08/2012 ዓ.ም (አብመድ) የባሕር ዳሩ “ናይል ማራቶን” ዓለማቀፋዊ እንዲሆን አስፈላጊውን ድጋፍ እንደሚያደርግ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን አስታውቋል።
ናይል ማራቶን ዛሬ የካቲት 8/2012 ዓ.ም በባሕር ዳር ተካሂዷል። ላለፉት ስምንት ዓመታት “የባሕርዳር ከተማ ሩጫ” በመባል...