የወረርሽኙን አሳሳቢነት በመገንዘብ ምዕመኑ በየቤቱ ሆኖ ሥርዓተ ጸሎት አንዲፈጽም ጥሪ ቀረበ፡፡
ባሕር ዳር፡ መጋቢት 28/2012 ዓ.ም (አብመድ) የኮሮና ወረርሽኝ ስርጭት ተባብሶ ጉዳት ከማድረሱ በፊት ምዕመናን ከሃይማኖት አባቶችና ከመንግሥት የሚተላለፉ ውሳኔዎችን ተግባራዊ ማድረግ እንደሚጠበቅባቸው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ማሳወቋ ይታወሳል፡፡ ይሁን እንጂ አልፎ አልፎ መመሪያውን...
ኬንያ ውስጥ ኮሮና ቫይረስ መግባቱ ተረጋገጠ።
ኬንያ ውስጥ የመጀመሪያው የኮሮና ቫይረስ ተጠቂ ግለሰብ መገኘቱን ሲጂቲኤን ዘገበ።
የመጀመሪያው የቫይረሱ ተጠቂ ሆኖ የተመዘገበው ኬንያዊ አሜሪካ ቆይቶ በለንደን በኩል ከሳምንት በፊት ወደ ናይሮቢ የገባ ነው።
የወደብ ግንባታውን ተከትሎ የኅብረተሰቡን ተጠቃሚነት የሚያሳድጉ ተግባራት ላይ ማተኮር እንደሚገባ ነዋሪዎች ጠየቁ፡፡
የወረታ ከተማን እድገት ለማሻሻል እና ነዋሪዎቿን ተጠቃሚ ለማድረግ ሕዝቡ እና መንግስት በጋራ ሊሠሩ እንደሚገባ ለአብመድ አስተያዬት የሰጡ ነዋሪዎች ተናግረዋል፡፡
የኢትዮጵያ ባሕር ትራንስፖርት እና ሎጀስቲክስ አገልግሎት ድርጅት የደረቅ ወደብ ተርሚናሉን ከመገንባቱም በፊት ወረታ ሥሪቷ የደረቅ ወደብ...

ቻይና የበረሃ አንበጣ መንጋ ለመከላከል የሚያስችሉ 100 ሺህ ዳክዬዎችን አሰማራች፡፡
ባሕር ዳር፡ የካቲት 13/2012 ዓ.ም (አብመድ) በኮሮና ቫይረስ እየታመሰች ላለችው ቻይና የበረሃ አንበጣ መንጋም ሥጋት ደቅኖባታል፡፡
በምሥራቅ አፍሪካ የተከሰተው የበረሃ አንበጣ መንጋ ቻይናን አስግቷታል፡፡ “የአንበጣ ወረርሽኙ” በያዝነው ሳምንት መጀመሪያ ላይ ቻይና ከሕንድ እና ፓኪስታን ጋር...