ህንድና ባንግላዴሽ በከባድ ጎርፍና የመሬት መንሸራተት ስጋት ላይ ወድቀዋል፡፡

ባሕር ዳር፡ ግንቦት 12/2012 ዓ.ም (አብመድ) በምሥራቃዊ ህንድና ባንግላዴሽ ከባድ ዝናብና ነፋስ መስተዋሉ ተዘግቧል፤ ይህንን ተከትሎም የከባድ ጎርፍና የመሬት መንሸራተት ተሰግቷል፡፡ ‘‘አምፋን’’ የተሰኘ ነፋስ አዘል ማዕበል በሰዓታት ውስጥ የመሬት መንሸራተት እንደሚያስከትልም ተጠብቋል፡፡ ሁለቱም ሀገራት በቅድመ...

የውኃ ዳር ውኃ ጥም …፡፡

ባሕር ዳር፡ ግንቦት 11/2012 ዓ.ም (አብመድ) በሰሜን ወሎ ዞን ላስታ ወረዳ ላይ ተገኝተን ነበር፡፡ በላስታ ወረዳ የተከዜ ተፋሰስ የወረዳው ትልቁ የመስኖ ተስፋ ነው፤ ቀጭን አቨቫ፣ ሲመኑ፣ ኩልመስክ፣ ብልባላ፣ ማውሬ፣ ሸምሀ እና ገነተ ማሪያም ደግሞ...

ከጥራት ደረጃ በታች የሆኑ ከ2 ሺህ 500 ሜትሪክ ቶን በላይ ምርቶች ወደ ሀገር እንዳይገቡ...

አስገዳጅ የኢትዮጵያ የጥራት ደረጃን ያላሟሉ ከ2 ሺህ 500 ሜትሪክ ቶን በላይ ምርቶች ወደ ሀገር ውስጥ እንዳይገቡ መታገዳቸውን የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ ሚኒስቴር መሥሪያ ቤቱ ባለፉት 9 ወራት አስገዳጅ የኢትዮጵያ ደረጃ የወጣላቸው የገቢ ምርቶች ላይ ባካሄደው...

ከጦርነት እስከ ክትባት የዘለቀው የቅኝ ግዛት እሳቤ ውልድ፡፡

ባሕር ዳር፡ ሚያዝያ 02/2012 ዓ.ም (አብመድ) ከጦርነት ጉሰማ እስከ መድኃኒት ቅመማ እና ከባሪያ ንግድ እስከ አፓርታይድ የዘለቀው የነጭ የበላይነት አስተሳሰብ ውልድ ዛሬም ድረስ እስከ ወቅቱ የዓለም አስከፊ የኮሮና ድረስ ዳፋው ዘልቋል፡፡ ዓለም በዚህ ሰዓት...

ከ15 ቀን በላይ ውኃ ማግኘት አለመቻላቸውን ችግሩ የገጠማቸው የባሕር ዳር ነዋሪዎች ተናገሩ፡፡

ችግሩ ለኮሮና ወረርሽኝ ስጋት እንደሆነባቸውም ነው ነዋሪዎቹ የገለጹት፡፡ ባሕር ዳር፡ መጋቢት 28/2012 ዓ.ም (አብመድ) በባሕር ዳር ከተማ አስተዳድር ዳግማዊ ምኒሊክ ክፍለ ከተማ አካባቢዎች አብመድ ያነጋገራቸው ነዋሪዎች እንደገለጹት በከተማ አስተዳድሩ ያጋጠመው የውኃ ችግር እንዲፈታ ያቀረቡት ተደጋጋሚ...