‹‹የመንፈስ እና የሞራል ልዕልና እየኮሰሰ፣ የቁስና የገንዘብ ልዕልና በመግነኑ እየገጠሙን ላሉ ችግሮች ምክንያት ሆኗል››
‹‹የመንፈስ እና የሞራል ልዕልና እየኮሰሰ፣ የቁስና የገንዘብ ልዕልና በመግነኑ እየገጠሙን ላሉ ችግሮች ምክንያት ሆኗል››
ባሕር ዳር፡ ኅዳር 12/ 2013 ዓ.ም (አብመድ) ከሳይንስ የሚገኘው ዕውቀት በአብዛኛው ለዕድገት የሚረዳ እንጅ ሰውን መልካም የማድረግ ሚናው ዝቅተኛ እንደሆነ የግብረገብ...
በሀገሪቱ የሚታዩ የተዛቡ አመለካከቶችን በማስወገድ የህዝቡን የአንድነትና የአብሮነት እሴቶች ማጠናከር እንደሚገባ ተመለከተ።
ባሕር ዳር፡ መስከረም 21/213ዓ.ም (አብመድ) የኢትዮጵያ የኃይማኖት ተቋማት ጉባኤ ከንግድ ባንክ ጋር በመተባበር በሰላም፣ አብሮነት፣ ኃይማኖትና ብዝሃነት ዙሪያ በጋምቤላ ከተማ ያዘጋጀው የውይይት መድረክ ከባለድርሻ አካላት ጋር እያካሄደ ነው።
የጉባኤው ጠቅላይ ፀሐፊ ሊቅ ትጉሐን ቀሲስ ታጋይ...
የኢትዮጵያ ኤርፖርቶች ድርጅት ከ 97 ሚሊዮን ብር በላይ ውዝፍ እዳ ለጎንደር ከተማ አስተዳደር እንዲከፍል...
ድርጅቱ ለአውሮፕላን ማረፊያና ለቢሮ አገልግሎት ከ2002 ዓ·ም እስከ 2012 ዓ·ም ድረስ ሲጠቀምበት ለነበረው ቦታ 97 ሚሊዮን 584 ሺኅ 125 ብር እንዲከፍል በፍርድ ቤት ተወስኖበታል።
የኢትዮጵያ ኤርፓርቶች ድርጅት የጎንደር አፄ ቴዎድሮስ ኤርፖርት አስተዳደር ለ10...
‘‘ዓመቱን ሙሉ ዝናብ አይለየንም፤ በሥራችን ልክ ጥቅም አግኝናል፡፡’’ በአሳግርት ወረዳ በተፈጥሮ ሀብት ጥበቃ ተጠቃሚ...
‘‘ኅብረተሰቡን የሥራው ባለቤት ማድርግ ሥራው ውጤታማ እንዲሆን አድርጎታል፡፡’’ የአሳግርት ወረዳ ግብርና ጽሕፈት ቤት
‘‘በተሠራው የተፈጥሮ ሀብት ሥራ ዜጎች ተጠቃሚ እንዲሆኑ በትኩረት እየተሠራ ነው፡፡’’
ባሕር ዳር፡ ሰኔ 01/2012 ዓ.ም (አብመድ) የሰሜን ሸዋ ዞን አሳግርት ወረዳ በሰንሰለታማ ተራሮች...
በኢትዮጵያ ተጨማሪ 86 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኘባቸው፤ ሰባት ተጨማሪ ሰዎች ሕይወትም አልፏል፡፡
ባሕር ዳር፡ ግንቦት 30/2012 ዓ.ም (አብመድ) በኢትዮጵያ ባለፉት 24 ሰዓታት ለ6 ሺህ 92 ሰዎች በተደረገ የላቦራቶሪ ምርመራ 86 የኮሮና ቫይረስ ተገኝቶባቸዋ፤ 63 ሰዎች ደግሞ ከበሽታው አገግመዋል፡፡ ሰባት ሰዎች ግን ሕይታቸው አልፏል
በኢትዮጵያ በአጠቃላይ ቫይረሱ የተገኘባቸው...