የገቢዎች ሚኒስቴርና ተጠሪ ተቋማት ጣና ሐይቅን ለመታደግ 13 ሚሊዮን ብር ድጋፍ አደረጉ፡፡

የገቢዎች ሚኒስቴርና ተጠሪ ተቋማት ጣና ሐይቅን ለመታደግ 13 ሚሊዮን ብር ድጋፍ አደረጉ፡፡ ባሕር ዳር፡ ታኅሣሥ 10/2013 ዓ.ም (አብመድ) ጣና ሐይቅን መታደግ የተፈጥሮ ሚዛንን ጠብቆ የሕዳሴ ግድቡን የውኃ አቅም ዘላቂነት ማረጋገጥ መሆኑን በመገንዘብ የገቢዎች ሚኒስቴር፣ የጉምሩክ...

“ኢትዮጵያ የአየር ንብረት ለውጥ ተጽዕኖን ለመቋቋም ትኩረት ሰጥታ እየሰራች ነው” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ

“ኢትዮጵያ የአየር ንብረት ለውጥ ተጽዕኖን ለመቋቋም ትኩረት ሰጥታ እየሰራች ነው” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ባሕር ዳር፡ ታኅሣሥ 04/2013 ዓ.ም (አብመድ) ኢትዮጵያ የአየር ንብረት ለውጥ ተጽዕኖን ለመቋቋም ትኩረት ሰጥታ እየሰራች መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አሕመድ...

የዘራፊውን፤ተስፋፊውንና የሀገር አፍራሹን ትህነግ ተልዕኮ በማክሸፍ የሴቶች ሚና ከፍተኛ እንደነበር ተገለጸ፡፡

የዘራፊውን፤ተስፋፊውንና የሀገር አፍራሹን ትህነግ ተልዕኮ በማክሸፍ የሴቶች ሚና ከፍተኛ እንደነበር ተገለጸ፡፡ ባሕር ዳር፡ ታኅሣሥ 04/2013 ዓ.ም (አብመድ) በተደራጀ የሴቶች እንቅስቃሴ የሴቶችን ተሳታፊነትና እኩል ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ እንደሚሰራ የአማራ ሴቶች ፌዴሬሽን ምክር ቤት አስታወቀ፡፡ ፌዴሬሽኑ 2ኛ ዙር...

‹‹መሬቱን እንጅ እናንተን አንፈልጋችሁም ተብለናል›› እስረኞች

‹‹መሬቱን እንጅ እናንተን አንፈልጋችሁም ተብለናል›› እስረኞች ባሕር ዳር፡ ታኅሣሥ 02/2013 ዓ.ም (አብመድ) በማንነታቸው እና በፖለቲካ ልዩነታቸው የታሰሩ እና ሊረሸኑ የነበሩ 64 እስረኞች በመከላከያ ሰራዊት ነፃ ወጥተዋል፡፡ በሕጋዊ መንገድ የማንነት ጥያቄ ያነሱ አማራዎች በትግራይ ክልል የተለያዩ ማጎሪያ...

በ2 ዓመታት ይጠናቀቃል የተባለው ፋብሪካ ተጨማሪ 2 ዓመታትን ጠይቀቋል ለምን?

በ2 ዓመታት ይጠናቀቃል የተባለው ፋብሪካ ተጨማሪ 2 ዓመታትን ጠይቀቋል ለምን? ባሕር ዳር፡ ኅዳር 12/2013 ዓ.ም (አብመድ) የውጭ ምንዛሬ እጥረት የአባይ ሲሚንቶ ፋብሪካን በተያዘለት ጊዜ እዳይጠናቀቅ አድርጎታል፡፡ የአብመድ የጋዜጠኞች ቡድን በቦታው ተገኝቶ እንደታዘበው አሁን ላይ የሠራተኞች...