የፋሲል ከነማ ስፖርት ክለብን ለማጠናከር ያለመ የንግድ ትርኢት እና ባዛር በጎንደር ተከፍቷል፡፡
የፋሲል ከነማ ስፖርት ክለብን ለማጠናከር ያለመ የንግድ ትርኢት እና ባዛር በጎንደር ተከፍቷል፡፡
ባሕር ዳር፡ ጥር 08/2013 ዓ.ም (አብመድ) ክለቡ እራሱን በገንዘብ ለማጠናከር ከከፈተው የንግድ ትርኢት እና ባዛር በተጨማሪ በሚያካሂደው የሩጫ ውድድር ከ7 ሚሊየን ብር በላይ...
ጎንደር ለአስመራ ጥሪ አደረገች።
ጎንደር ለአስመራ ጥሪ አደረገች።
ባሕር ዳር፡ ጥር 05/2013 ዓ.ም (አብመድ)
በጎንደር በድምቀት ለሚከበረው የጥምቀት በዓል ለአስመራ ህዝብ ጥሪ መተላለፉን የጎንደር ከተማ አስተዳደር ባህል ቱሪዝምና ስፖርት መመሪያ አስታወቀ ።
የጥምቀት በዓል በጎንደር ከተማ በልዩ ድምቀት ይከበራል። ለዚህም ምክንያቱ...
ፋና የህጻናት እና ማኅበረሰብ ልማት ማኅበር የልደት በዓልን ከአረጋዊያን ጋር አሳልፈዋል።
ፋና የህጻናት እና ማኅበረሰብ ልማት ማኅበር የልደት በዓልን ከአረጋዊያን ጋር አሳልፈዋል።
ባሕር ዳር፡ ታኅሣሥ 29/2013 ዓ.ም (አብመድ) ከተመሰረተ 14 ዓመታትን ያስቆጠረው ፋና የህጻናት እና ማኅበረሰብ ልማት ማኅበር የልደት በዓልን ረዳት ከሌላቸው አረጋዊያን ጋር አሳልፏል።
ማኅበሩ በአረጋዊያን...
የትህነግ ቡድን ሚሊሻና ልዩ ኀይል ጥቅምት 26/2013 ዓ.ም በስደተኞች ካምፕ ላይ በከፈቱት ጥቃት የሰዎች...
የትህነግ ቡድን ሚሊሻና ልዩ ኀይል ጥቅምት 26/2013 ዓ.ም በስደተኞች ካምፕ ላይ በከፈቱት ጥቃት የሰዎች ህይዎት ማለፉን በጎንደር ከተማ ጊዜያዊ መጠለያ የሚገኙ ኤርትራውያን ስደተኞች ተናገሩ።
ባሕር ዳር፡ ታኅሣሥ 21/2013 ዓ.ም (አብመድ) ኤርትራውያን ስደተኞቹ በትግራይ ክልል በሚገኙ...
“የአማራ ብዙኀን መገናኛ ድርጅት ባለፉት ዓመታት ተለዋዋጭ የነበረውን የአትዮጵያ ፖለቲካ ላይ የተጫወተው ሙያዊ ድርሻ...
"የአማራ ብዙኀን መገናኛ ድርጅት ባለፉት ዓመታት ተለዋዋጭ የነበረውን የአትዮጵያ ፖለቲካ ላይ የተጫወተው ሙያዊ ድርሻ ጉልህ ነበር" የድርጅቱ ሥራ አስኪያጅ ሙሉቀን ሰጥየ
ባሕር ዳር፡ ታኅሣሥ 13/2013 ዓ.ም (አብመድ) የአማራ ብዙኀን መገናኛ ድርጅት ሠራተኞችና መሪዎች ለተከታታይ ዓመታት...