ጣና ሐይቅንና የአረንጓዴ ልምትን ቀዳሚ ተግባሩ ያደረገው ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎቹን ለማስመረቅ ተዘጋጅቷል።

ጣና ሐይቅንና የአረንጓዴ ልምትን ቀዳሚ ተግባሩ ያደረገው ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎቹን ለማስመረቅ ተዘጋጅቷል። ባሕር ዳር ፡ ጥር 21/2013 ዓ.ም (አብመድ) በ2001 ዓ.ም የመሠረት ድንጋይ ተቀምጦለት ከሦስት ዓመታት በኋላ ወደ ተግባር የገባው የደብረ ታቦር ዩኒቨርሲቲ ከሦስተኛ ትውልድ ዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ...

ጥምቀት በወልድያ

ጥምቀት በወልድያ ባሕር ዳር፡ ጥር 11/2013 ዓ.ም (አብመድ) በወልድያ የጥምቀት በዓል ሥነ ስርዓት እየተከናወነ ነው። ትላንት ጥር 10 ለዛሬ ጥር 11 አጥቢያ ሌሊት የስርዓተ ማህሌት፣ ኪዳንና የቅዳሴ ስርዓት ተከናውኗል። ሲነጋም ለጥምቀት ስርዓቱ በተዘጋጀው ጸበል ዙሪያ...

ፋሲል ከነማን ለመደገፍ የተዘጋጀው አምስት ኪሎ ሜትር ሩጫ በጎንደር ከተማ ተካሄደ።

ፋሲል ከነማን ለመደገፍ የተዘጋጀው አምስት ኪሎ ሜትር ሩጫ በጎንደር ከተማ ተካሄደ። ባሕር ዳር፡ ጥር 09/2013 ዓ.ም (አብመድ) በጎንደር ከተማ ባህረ ጥምቀቱን ለማክበር ከሀገር ውስጥ እና ከወጭ ሀገር የተገኙ እንግዶች፣ የከተማው ነዋሪዎች፣ የክለቡ ደጋፊዎች እና የሥራ...

በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የባሕርዳር ሀገረ ስብከት ለመተከል ተፈናቃዮች ድጋፍ አደረገ።

በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የባሕርዳር ሀገረ ስብከት ለመተከል ተፈናቃዮች ድጋፍ አደረገ። ባሕር ዳር፡ ጥር 7/2013 ዓ.ም (አብመድ) በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የባሕርዳር ሀገረ ስብከት ለመተከል ዞን ተፈናቃዮች ከ1ነጥብ1 ሚሊዮን ብር በላይ የሚያወጡ ልዩ ልዩ ሰብዓዊ...

በምንጃር ሸንኮራ የጥምቀት በዓል በድምቀት ይከበራል፤የወንዙ ሥሪት አምሳለ ዮርዳኖስ መሆኑ ደግሞ ለበዓሉ ልዩ ድባብ...

በምንጃር ሸንኮራ የጥምቀት በዓል በድምቀት ይከበራል፤የወንዙ ሥሪት አምሳለ ዮርዳኖስ መሆኑ ደግሞ ለበዓሉ ልዩ ድባብ ያጎናጽፈዋል፡፡ ባሕር ዳር፡ ጥር 08/2013 ዓ.ም (አብመድ) የጥምቀት በዓልን ለማክበር ወደ ሥፍራው የሚያቀኑ እንግዶችን በአግባቡ ተቀብሎ ለማስተናገድ ዝግጁ መሆኑን የምንጃር ሸንኮራ...