“የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን በቀጣናው ተፅዕኖ ፈጣሪ እንዲሆን ነው የምንፈልገው” አቶ አብርሃም አለኸኝ
“የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን በቀጣናው ተፅዕኖ ፈጣሪ እንዲሆን ነው የምንፈልገው” አቶ አብርሃም አለኸኝ
ባሕር ዳር፡ ሚያዝያ 25/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን ተደራሽነቱን ለማስፋት እየሠራ ነው፡፡ ኮርፖሬሽኑ ተደራሽነቱን ከፍ በማድረግ አሁን ከሚያሰራጭባቸው ቋንቋዎች በተጨማሪ ተደራሽ ለመሆን...
በጎንደር ዩኒቨርሲቲ ሪፈራል ሆስፒታል ያሉ ችግሮች እንዲቀረፉ እንደሚሠራ ጤና ሚኒስቴር ገለጸ፡፡
በጎንደር ዩኒቨርሲቲ ሪፈራል ሆስፒታል ያሉ ችግሮች እንዲቀረፉ እንደሚሠራ ጤና ሚኒስቴር ገለጸ፡፡
ባሕር ዳር፡ መጋቢት 25/2013 ዓ.ም (አሚኮ) "እኔም ያገባኛል" የሚል አንድምታዊ ትርጉም ያለውና ‹‹I care›› በሚል መጠሪያ በፌደራል ጤና ሚኒስቴር አማካኝነት የተቀረፀ ፕሮግራም በኢትዮጵያ የሚገኙ...
በኢትዮጵያ ከ60 ዓመታት በላይ ሲያገለግል የቆየው የንግድ ሕግ ተሻሻለ፡፡
በኢትዮጵያ ከ60 ዓመታት በላይ ሲያገለግል የቆየው የንግድ ሕግ ተሻሻለ፡፡
ባሕር ዳር፡ መጋቢት 16/2013 (አብመድ) በኢትዮጵያ ላለፉት 62 ዓመታት ሲያገለግል የቆየው የንግድ ሕግ ማሻሻያ ተደረገበት።
የንግድ ሕጉን ማሻሻያ ዛሬ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ባካሄደው 12ኛ መደበኛ ስብሰባ...
መላው የአማራ ሕዝብ አንድነቱን እንዲጠብቅ አቶ ዮሐንስ ቧያለው አሳሰቡ፡፡
መላው የአማራ ሕዝብ አንድነቱን እንዲጠብቅ አቶ ዮሐንስ ቧያለው አሳሰቡ፡፡
ባሕር ዳር፡ የካቲት 22/2013 ዓ.ም (አብመድ) በሐራ ከተማ አስተዳደርነት ዕውቅና፣ ምስጋናና የገቢ ማሰባሰቢያ ላይ የተገኙት የኢትዮጵያ የውጪ ግንኙነት ስትራቴጂክ ጥናት ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር አቶ ዮሐንስ ቧያለው...
“የሕዝቦችን አንድነት የሸረሸረውን የህወሃት የተሳሳተ ትርክት ለማጽዳት እየተሰራ ነው” የክልል ምክር ቤቶች
“የሕዝቦችን አንድነት የሸረሸረውን የህወሃት የተሳሳተ ትርክት ለማጽዳት እየተሰራ ነው” የክልል ምክር ቤቶች
ባሕር ዳር፡ ጥር 25/2013 ዓ.ም (አብመድ) የኢትዮጵያዊያንን አንድነት የሸረሸረውን የህወሃት የሃሰት ትርክት ከመሰረቱ ለማስወገድ እየተሰራ መሆኑን የክልል ምክር ቤቶች አፈ ጉባዔዎች ገለፁ።
የአማራ፣ የቤኒሻንጉል...