“በኢትዮጵያዊነት ዝናብ የፈሰሰው ማዕበል ማጥለቅለቅ ጀምሯል”
ጥቅምት 27/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያዊነት ረቂቅ ነው ተመርምሮ የማይዘለቅ፣ ኢትዮጵያዊነት ምሥጢር ነው ከምንም በላይ የሚልቅ፣ ኢትዮጵያዊነት ማዕበል ነው የሚያጥለቀልቅ፣ ኢትዮጵያዊነት ቅዱስ መንፈስ ነው እርኩስ መንፈስ የሚያስለቅቅ፣ ኢትዮጵያዊነት ፀጋ ነው ከአምላክ የሚሰጥ፣ ኢትዮጵያዊነት ክብር ነው...
“ጠላት ሀገር ሲደፍር ዝም ይባላል እንዴ፣ ከእኛ በላይ ላሳር የአተኳኮስ ዘዴ”
ጥቅምት 26/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ከተራራ የገዘፈ፣ ዘመናትን በዝና ያለፈ፣ በደማቅ ቀለም የተፃፈ ታሪክ ያለህ፣ ዘመን ያከበረህ፣ ጠላት የሰገደልህ፣ ጀግንነት ያደመቀህ፣ በአይደፈሬነት የታወቅህ ነህ። የደምህ ጠብታዎች ሀገር አፅንተዋል፤ የአጥንትህ ፍላጮች ሀገር ገንብተዋል፤ በአንተ ሞት ብዙዎች...
በመላ ሀገሪቱ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ታወጀ።
በመላ ሀገሪቱ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ታወጀ።
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ነው በመላ ሀገሪቱ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ያወጀው።
በጉዳዩ ላይ የፍትሕ ሚኒስትሩ ዶክተር ጌዴዎን ጢሞቴዎስ የሰጡት ሙሉ መግለጫ።
ከባሕርዳር ከተማ አስተዳድር የተላለፈ የክተት ጥሪ።
ለባሕር ዳርና አካባቢው የግልና የመንግሥት ታጣቂዎች፣ ለተጠባባቂ ኀይሎች እንዲሁም በአዲስ ወደ ልዩ ኀይል መቀላቀል ለምትፈልጉ በሙሉ!
ወራሪው፣ አሸባሪውና ተስፋፊው የትህነግ የጥፋት ቡድን በክልላችን በተለይ ደግሞ በሰሜን ወሎ፣ በዋግኽምራ፣ በደቡብ ወሎና በሰሜን ጎንደር ዞኖች በመውረር በያዛቸው...
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን ማቋቋሚያና ሥልጣንና ተግባራቱን መወሰኛ አዋጅ
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን ማቋቋሚያና ሥልጣንና ተግባራቱን መወሰኛ አዋጅ
Download








