የሀገር መከላከያ ሠራዊት፣ የአማራ ልዩ ኃይል፣ ሚሊሻ እና የተቀናጀ ሕዝባዊ ሠራዊት ጋሸና እና አካባቢውን...

ጋሸና፣ እስታይሽ፣ ቀበሮ ሜዳ፣ ኮን፣ አርቢት፣ አሁንተገኝና ሐሙሲት ከጠላት ፀድተው እንደተያዙ የአማራ ልዩ ኃይል ምክትል አዛዥ ረዳት ኮሚሽነር ቢሰጥ ጌታሁን ገልጸዋል። ባሕር ዳር: ነሐሴ13/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ልዩ ኃይል ምክትል አዛዥ ረዳት ኮሚሽነር ቢሰጥ ጌታሁን...

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የቱርክ ጉብኝታቸውን አጠናቀው አዲስ አበባ ገብተዋል።

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የቱርክ ጉብኝታቸውን አጠናቀው አዲስ አበባ ገብተዋል። ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 12/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው "ከተከበሩ የቱርክ ፕሬዝደንት ረሲፕ ታይፕ ኤርዶጋን ጋር የነበረንን ውድ ጊዜ አጠናቀን ወደ ሀገር ተመልሰናል"...

“የተዘነጋው የማይካድራ አሰቃቂ ጭፍጨፋ እውነታው ሲገለጥ” ጋዜጠኛና ጸሐፊ ጀፍ ፒርስ

ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 12/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ጋዜጠኛና ጸሐፊ ጄፍ ፒርስ በማይካድራ የተፈጸመውን አሰቃቂ ጭፍጨፋ እውነታውን ለማወቅ በሚል በስፍራው በመገኘት ዘገባ ሠርቷል። ጄፍ ፒርስ በማይካድራ በንጹሐን ላይ የተፈጸመውን አሰቃቂ ጅምላ ጭፍጨፋ ታላላቆቹ የዓለም የሚዲያ አውታሮች ሽፋን...

“በአሸባሪው ትህነግ ላይ ብርቱ ክንዳችንን እናሳርፍበታለን” የአማራ ልዩ ኃይል ተከዜ ብርጌድ

“በአሸባሪው ትህነግ ላይ ብርቱ ክንዳችንን እናሳርፍበታለን” የአማራ ልዩ ኃይል ተከዜ ብርጌድ ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 06/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ልዩ ኃይል በፍጹም ሀገራዊ ስሜት፣ ጀግንነት፣ ጠላትን በመደምሰስ ወኔና ሞራል ላይ ይገኛል። ልዩ ኃይሉ፣ ከሀገር መከላከያ ሠራዊት፣...

‹‹የአውደ ውጊያ ውሎ ድል መክተቢያ የወርቅ ብዕራችን እንዳይደርቅ እንፋለማለን›› ዶክተር ፈንታ ማንደፍሮ

‹‹የአውደ ውጊያ ውሎ ድል መክተቢያ የወርቅ ብዕራችን እንዳይደርቅ እንፋለማለን›› ዶክተር ፈንታ ማንደፍሮ ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 05/2013 ዓ.ም (አሚኮ) አሸባሪውን የትህነግ ቡድን በአጭር ጊዜ ለማጥፋት የተጀመረው ትግል በስኬት እንደሚጠናቀቅ የአማራ ክልል ምክትል ርእሰ መሥተዳድር ፈንታ ማንደፍሮ...