የተከዜን ኮሪደር ተገን ያደረገው የጠላት ጦር በአካባቢው የሚሊሻ አባላት ተደመሰሰ፡፡
ሰቆጣ፡ ነሐሴ 28/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ሰሃላ ሰይምትን እና ዝቋላን በሚያካልለው የተከዜ ወንዝ ኮሪደር ተገን አድርጎ አካባቢውን ሲዘርፍ የነበረው የአሸባሪው ትህነግ ቡድን አባላት በአካባቢው ሚሊሻ ሙሉ በሙሉ ተደምስሷል፡፡
የአሸባሪው ትህነግ ቡድን አባላት ተሸከርካሪዎችን ጨምሮ በስሃላ ሰየምት...
አሸባሪው የትግራይ ወራሪ ቡድን ሕጻናትን እና ነፍሠ ጡር እናቶችን ለጦርነት ማሠለፉ ሕዝባዊ ጦርነት ስለመክፈቱ...
ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 22/2013 ዓ.ም (አሚኮ) አሸባሪው የትግራይ ወራሪ ቡድን በኢትዮጵያ ላይ የሕልውና አደጋ ደቅኖ ሕዝብን ለስደት እና ለሞት፣ ንብረትን ለውድመት እያጋለጠ ይገኛል፡፡ ከዚህ ባሻገር ወረራውን በዚህ ወቅት ማድረጉ አርሶ አደሮች ማሳቸውን በዘር ሸፍነው...
“የወሎ ገበሬ ደጉ ደጉ ሰው፣ ያባቱን ባድማ በማረሻ ሳይሆን በአፈሙዝ አረሰው።”
ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 20/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ደግነት እንደዥረት የሚፈስስበት፣ እንግዳ ተቀባይነት እንደ ውቅያኖስ የሰፋበት፣ ፍቅር ተፀንሶ የተወለደበት፣ አድጎ የጎረመሰበት፣ አብሮነት ሥር የሠደደበት፣ መቻቻል ከፍ ያለበት፣ ኢትዮጵያዊነት የፀናበት ምድር። አብሽር እያሉ ጭንቀትን ያርቃሉ፣ በማያልቀው ፍቅራቸው...
ጅግጅጋ ዩኒቨርሲቲ በሀገር ላይ የተጋረጠውን የህልውና አደጋ ለመቀልበስ በሕግ ማስከበር ሥራ ላይ ላለው የሀገር...
ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 16/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የጅግጅጋ ዩኒቨርሲቲ የሥራ ኀላፊዎች እና ሠራተኞች በህልውና ዘመቻው ግንባር ድረስ በመሄድ በሙያቸው ለማገልገል ቁርጠኛ መሆናቸውን ገልጸዋል፡፡
የዩኒቨርሲቲው ፕሬዝዳንት ተወካይ አቶ ሳላህ ሁሴን የሀገር መከላከያ ሠራዊት በኢትዮጵያ ላይ የተጋረጠውን አደጋ...
የደባርቅ ከተማ ወጣቶች ከሀገር መከላከያ ሠራዊት፣ ከአማራ ልዩ ኃይል፣ ሚሊሻ እና ፋኖ ጋር በመሆን...
ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 14/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የደባርቅ ከተማ ወጣቶች ከኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት፣ ከአማራ ልዩ ኀይል፣ ከሚሊሻና ፋኖ ጎን ተሰልፈው ሽብርተኛው ትህነግን መፋለም የሚያስችል ወታደራዊ ስልጠና መውሰዳቸውን አማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን መዘገቡ ይታወሳል።
ስልጠና የወሰዱ ወጣቶችም ቃላቸውን...