“የሚመክር እና አቅጣጫ የሚያመላክት የሀገር ሽማግሌ እና የሃይማኖት አባት እንፈልጋለን” ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ
ባሕር ዳር: ኅዳር 23/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ ከደብረ ማርቆስ ከተማ
አሥተዳደር ነዋሪዎች ጋር እየተወያዩ ነው።
በውይይቱ ከርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ በተጨማሪ ምክትል ርእሰ መሥተዳድር አብዱ ሁሴን (ዶ.ር)፣ በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ...
የላቦራቶሪ አገልግሎትን በሀገርም ኾነ በክልል ደረጃ የማደራጀት ሥራ እየተሠራ ነው።
ባሕር ዳር: ጥቅምት 17/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት አራተኛውን ክልላዊ የሕክምና ላቦራቶሪ ፌስቲቫል እያካሄደ ነው።
ፌስቲቫሉ "ጠንካራ የላቦራቶሪ ሥርዓት ጥራት ላለው የጤና አገልግሎት" በሚል መሪ መልዕክት ነው በባሕር ዳር ከተማ እየተካሄደ የሚገኘው።
የአማራ ክልል ኅብረተሰብ...
“የመጻሕፍት አቅርቦት ዝግጅት ተጠናቅቋል” ትምህርት ቢሮ
ባሕር ዳር: ጥቅምት 08/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ለትምህርት ጥራት አንዱ ግብዓት መጽሐፍ ሲኾን የመጽሐፍ ተማሪ ጥምርታን አንድ ለአንድ ማድረግ ደግሞ የመንግሥት ዋና ተግባር ነው፡፡
የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮም በ2018 የትምህርት ዘመን የተማሪ መጽሐፍ ጥምርታን በማሻሻል ለትምህርት...
የአፈር አሲዳማነትን በመከላከል ምርታማነትን ለመጨመር እየተሠራ ነው።
ባሕር ዳር፡ መስከረም ፡ 23/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአዴት ግብርና ማዕከል ምርት እና ምርታማነትን ለመጨመር ማነቆ የኾነውን የአፈር አሲዳማነት ለመከላከል እየሠራ እንደሚገኝ ገልጿል።
የአዴት ግብርና ማዕከል በባሕር ዳር ከተማ የበቆሎ ሰብልን በአሲዳማ መሬት ላይ ለመሞከር እየሠራ...
“በችግር ውስጥም ኾነው ስኬታማ የኾኑ ተማሪዎች ምሥጋና ይገባቸዋል” ሙሉነሽ ደሴ (ዶ.ር)
ባሕር ዳር: መስከረም 19/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ በ2017 የትምህርት ዘመን በ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ከፍተኛ ውጤት ላስመዘገቡ ተማሪዎች የእውቅና እና የሽልማት ሥነ ሥርዓት አካሄዷል፡፡
በመርሐ ግብሩ መልዕክት ያስተላለፉት በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ...








