አንዳንድ ምዕራባውያን ሀገራት በኢትዮጵያ ላይ የሚያደርጉትን ጣልቃ ገብነት የሚቃወም ሰልፍ በካናዳ ተካሄደ።
ሕዳር 12/2014 ዓ.ም (አሚኮ)አንዳንድ ምዕራባውያን ሀገራት በኢትዮጵያ ላይ የሚያደርጉትን ጣልቃ ገብነት ለመቃወም በዓለም አቀፍ ደረጃ የተጠራው "#NOMORE"ዘመቻ ሰልፍ በካናዳ ኦቶዋ ተካሂዷል፡፡
በሰልፉ ላይ በካናዳ ኦቶዋ፣ ቶሮንቶ፣ ሞንትሪያል፣ ኩቤክ፣ ስካርብሮ፣ ኪንግስተን እና ሌሎች ከተሞች የሚኖሩ የኢትዮጵያ...
ሽብርተኛው የትግራይ ወራሪ ኀይልን በመደምሰስ የጀግኖች አባቶችን ታሪክ በተግባር እየደገሙ መሆናቸውን በተከዜ ግንባር የዘመቱ...
ሕዳር 12/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ጀግኖች የፋኖ አባላት አሸባሪውን የትግራይ ወራሪ ኀይል በተለያዩ አውደ ውጊያዎች እንደ በጋ የዛፍ ቅጠል እያረገፉት ነው፡፡
የአኩሪ ጀብድ ባለቤት፣ ፈርጣማ ክንድ፣ ጽኑ ዓላማና ቆራጥ ወኔ የተጎናጸፉት ፋኖዎቹ ጋራ ሸንተረሩን እንደ ንሥር...
ለቀጣናው ሰላምና መረጋጋት የአሜሪካ መንግሥት ከኢትዮጵያ ጋር በመከባበርና በጋራ ተጠቃሚነት ላይ ሊሠራ ይገባል።
ባሕር ዳር: ሕዳር 05/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በቀጣናው የኢትዮጵያን መሪነት ለማረጋገጥ፤ ሰላምና መረጋጋት ለማስፈን የአሜሪካ መንግሥት ከኢትዮጵያ ጋር በመከባበርና በጋራ ተጠቃሚነት መንፈስ ሊሠራ እንደሚገባ የኢትዮጵያ አሜሪካውያን ሲቪክ ካውንስል አመለከተ።
የኢትዮጵያ አሜሪካውያን ሲቪክ ካውንስል የአሜሪካ መንግሥት በኢትዮጵያ...
❝አምነስቲ ኢንተርናሽናል ያወጣው የሽብርተኛው የሕወሓት አረመኔያዊ ድርጊት የሰው ዘር ኹሉ ሊቃወመው የሚገባ ነው❞ የመንግሥት...
የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ባስተላለፈው መልዕክት ❝አምነስቲ ኢንተርናሽናል ያወጣው የሽብርተኛው የሕወሓት አረመኔያዊ ድርጊት የሰው ዘር ኹሉ ሊቃወመው የሚገባ ነው❞ ብሏል።
የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት በጉዳዩ ላይ ያስተላለፈው መልዕክት ቀጥሎ ቀርቧል:-
የሽብር ቡድኑ ሕወሓት በወረራቸው አካባቢዎች ላይ እየፈጸመ ስለሚገኘው...
“በኢትዮጵያዊነት ዝናብ የፈሰሰው ማዕበል ማጥለቅለቅ ጀምሯል”
ጥቅምት 27/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያዊነት ረቂቅ ነው ተመርምሮ የማይዘለቅ፣ ኢትዮጵያዊነት ምሥጢር ነው ከምንም በላይ የሚልቅ፣ ኢትዮጵያዊነት ማዕበል ነው የሚያጥለቀልቅ፣ ኢትዮጵያዊነት ቅዱስ መንፈስ ነው እርኩስ መንፈስ የሚያስለቅቅ፣ ኢትዮጵያዊነት ፀጋ ነው ከአምላክ የሚሰጥ፣ ኢትዮጵያዊነት ክብር ነው...