አሸባሪውና ወራሪው የትግራይ ቡድን ለኢትዮጵያ የሕልውና ስጋት በማይሆንበት ደረጃ እስከሚደርስ የሚካሄደው ዘመቻ ተጠናክሮ መቀጠል...

ባሕርዳር፡ ሕዳር 29/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል መንግሥት ኮምዩኒኬሽን ቢሮ ኃላፊ አቶ ግዛቸው ሙሉነህ አሸባሪው የትግራይ ወራሪ ቡድን ኢትዮጵያን ለማፍረስ በከፈተው ጦርነት ወረራ በፈጸመባቸው የአማራና አፋር ክልሎች ንጹሐንን በጅምላ ጨፍጭፏል፣ ሴቶችን ደፍሯል፣ የሕዝብ ሀብት...

“…በአንድነት ተነስተን አሸባሪዎችን ድባቅ እንመታለን” ሌተናል ጀነራል ባጫ ደበሌ

ሕዳር 24/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የመከላከያ ሚኒስቴር የሠራዊት ግንባታ ሥራዎች ዋና አስተባባሪ ሌተናል ጀነራል ባጫ ደበሌ በጭፍራ ግንባር ተገኝተው ለሠራዊት አባላት ንግግር አድርገዋል። በንግግራቸውም የሠራዊት አባላቱ ጀግኖች እንደሆኑ ገልፀውላቸዋል። "የምትዋጉት አሸባሪውን ብቻ ሳይሆን ጋላቢዎቻቸውን ጭምር ነው"...

“በቅርብ ቀን የህልውና ዘመቻውን በድል አጠናቅቀን በጋራ እጅ ለእጅ ተያይዘን የኢትዮጵያን ብሔራዊ መዝሙር በጠላት...

ደባርቅ፡ ሕዳር 18/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በማይጠብሪ ግንባር ለሚገኘው የወገን ጦር ከ31 ሚሊዮን ብር በላይ የሚገመት የቁም እንስሳትና የቁሳቁስ ድጋፍ አድርጓል። ግንባሩ ላይ ተገኝተው ድጋፉን ያስረከቡት የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች...

❝የሽብር ኃይሉን ግብዓተ መሬት ሳንፈጽም አንመለስም❞ የፋኖ አባላት

ሕዳር 15/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ፋኖ በሀገር ሕልውና ላይ የተቃጣን አደጋ ለመመከት ሲታገል ኖሯል፤ እየታገለም ይገኛል። የጭቆና አገዛዝን በመቃዎም ለነጻነት፣ ለእኩልነት እና ለፍትሕ ተዋድቋል፤ እየተዋደቀም ይገኛል። ዛሬም አሸባሪውን የትግራይ ወራሪ ኀይል በዋግኽምራ ግንባር እያርበደበደው ይገኛል። በአካባቢው...

“የዳግማዊ ዓድዋን ታሪክ የምንፅፍበት ወሳኙ ምእራፍ ላይ ነን፤ያለጥርጥር ደማቅ ታሪክም እንፅፋለን” የአማራ ብልጽግና ፓርቲ...

የአማራ ብልጽግና ፓርቲ ጽሕፈት ቤት ኃላፊ አቶ ግርማ የሽጥላ ባስተላለፉት መልዕክት "የዳግማዊ ዓድዋን ታሪክ የምንፅፍበት ወሳኙ ምእራፍ ላይ ነን፤ ያለጥርጥር ደማቅ ታሪክም እንፅፋለን" ብለዋል፡፡ አቶ ግርማ በመልዕክታቸው እንዳሉት የሀገራችንን ክብር ሊደፍሩ ያሰፈሰፉ የውስጥና የውጭ ጠላቶችን...