“ማማው ደብረ ታቦር ታላቁ ታላቁ አይታጠፍ ቃሉ አይፈታም ትጥቁ”

ባሕር ዳር፡ ጥር 24/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ጀግና እንደ ምንጭ ውኃ ይፈልቅበታል፣ ልበ ሙሉ ይፈጠርበታል፣ ፅኑ እመነት ያለው ይወለድበታል፣ ያድግበታል፣ አድጎም ይኖርበታል፡፡ የቴዎድሮስ ራዕይ ሲበራ የታየበት፣ የገብርዬ ታማኝነት ጸንቶ የኖረበት፣ አባ ታጠቅ ገብርዮን አስከትሎ፣ ተዋበችን...

በቀደመ ከፍታው የቀጠለው ኢትዮጵያዊ ማንነት…

እንጅባራ፡ ጥር 23/2014 ዓ.ም (አሚኮ) አገው ምድር ላይ ነኝ። ልምላሜ እና ደግነት ድር እና ማግ ኾነው ከተዋሃዱበት የደጋ ስር ገነት እንጅባራ ገባሁ፡፡ እንኳን ሰዎቹ ፈረሶቻቸው እንኳን በኹለት እግሮቻቸው ቆመው እና ቀሪ ኹለት እግሮቻቸውን ከፍ...

“ጀግና ሕዝብ – በቀኝ እጁ ድልን የሚጨብጥ፣ በግራ እጁ ይቅርታና ምህረትን የሚቸር ነው!” ጠቅላይ...

ማንኛውም ጉዞ በስኬት ተቋጨ የሚባለው አንድም በየምእራፉ፣ ሁለትም የጉዞው መጨረሻ በስኬት መጠናቀቅ ሲችል ነው። አጠቃላይ ጉዞው ያማረና የሠመረ እንዲሆን እያንዳንዱ ምእራፍ በሚገባ መቋጨት አለበት። የቤቱ ጥንካሬና ውበት የሚመሠረተው ቤቱን ከገነቡት እያንዳንዱ ጡብዎች ጥንካሬና ውበት...

የኢየሱስ ክርስቶስ ልደት በዓል በላልይበላ አጭር ቅኝት

ትና ሃይማኖት ተከታዮች ዘንድ በድምቀት ከሚከበሩ በዓላት የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል አንዱ ነው። የዘርፉ ሊቃውንት እንደሚነግሩን ይህ በዓል ሰማይና መሬት የታረቁበት፣ ሰውና መላዕክት በአንድነት የዘመሩበት፣ 5 ሺህ 500 ዘመናት ሲጠበቅ የነበረው የአዳም ተስፋ የተፈጸመበት፣...

የልደት እና ጥምቀት በዓላት ያለምንም የፀጥታ ስጋት እንዲከበሩ በቂ ዝጅት ማድረጉን የአማራ ክልል ፖሊስ...

ባሕር ዳር፡ ታኅሣሥ 28/2014 ዓ.ም (አሚኮ) አሸባሪው የትግራይ ወረሪ ቡድን ከአማራ ክልል አካባቢዎች በወገን ጦር ድል ተደርጎ በወጣ ማግስት የሚከበሩት የልደት እና የጥምቀት በዓላት ያለምንም የፀጥታ ስጋት እንዲከበሩ በቂ ዝግጅት ማድረጉን የአማራ ክልል...