“የጥንካሬያችን ምንጭ ሕዝባችን ነው” የኢፌዴሪ መከላከያ ሰራዊት

ጥቅምት 14/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የመከላከያ ሰራዊት ቀን ነገ በተለያዩ ዝግጅቶች ተከብሮ ይውላል። ቀኑን አስመልክቶ የኢፌዴሪ መከላከያ ሰራዊት ባስተላለፈው መልዕክት "የጥንካሬያችን ምንጭ ሕዝባችን ነው" ሲል ገልጿል። የኢፌዴሪ መከላከያ ሰራዊት መልዕክት ቀጥሎ ቀርቧል:- ሀገራችንና ተቋማችን የጀመሩት የሰራዊት ግንባታ አቅጣጫ...

የክልሎችን የእርስ በርስ ግንኙነት ለማጠናከር በትኩረት እንደሚሠራ ተገለጸ።

ሰኔ 03/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በክልሎች መካከል ያለውን የእርስ በርስ ግንኙነት በማጠናከር ለሰላም፣ ለልማትና ለዴሞክራሲያዊ ሥርዓት ግንባታ የአጎራባች ክልሎች የጋራ ፎረም አስተዋጽኦ እንደሚያደርግ የፌዴሬሽን ምክር ቤት አስታወቀ። የኦሮሚያ፣ ሲዳማ፣ የደቡብ ምዕራብ ህዝቦችና የደቡብ ብሄር ብሄረሰቦች ህዝቦች...

ምርታማነት በማሳደግ ረገድ ልዩ ትኩረት ሰጥቶ መሥራት እንደሚያስፈልግ የምጣኔ ሀብት ባለሙያ አማንይሁን ረዳ ገለጹ።

ተገቢ ያልኾነ የዋጋ ጭማሪ የሚያደርጉ ነጋዴዎችን የሚቆጣጠር ጠንካራ ተቋም ሊኖር እንደሚገባም አመላክተዋል። የካቲት 30/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የምጣኔ ሀብት ባለሙያ አማንይሁን ረዳ እንደገለፁት ዓለም አቀፍ የዋጋ ንረት ጫናን በዘላቂነት መቋቋም የሚቻለው በሀገር ውስጥ ገበያ ለምግብ ፍጆታና...

“አትንኩኝ ባይ እለኸኞች፣ የበረሃ መብረቆች”

የካቲት 26/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በእናት ሀገር ከቃል እልፍ ከአቋም ዝንፍ የለም። ሀገር ከተጣራች፣ ለሠንደቅ ተነሱ ካለች ችሎ ከቤቱ የሚያድር፣ ከጦር ግንባር የሚቀር አይገኝም። ኢትዮጵያ ይሏት ምድር፣ ኢትዮጵያዊነት ይሉት ምስጢር፣ የማይመረመር፣ ለምንም የማይበገር፣ በአሸናፊነት ብቻ...

መንግሥትና ሕዝብ የሚሰጣቸውን ተልዕኮ በብቃትና በድል መወጣት የሚያስችል ወታደራዊ ዝግጁነት ላይ እንደሚገኙ የምሥራቅ ዕዝ...

ጥር 24/2014 ዓ.ም (አሚኮ) መንግሥትና ሕዝብ የሚሰጣቸውን ተልዕኮ በብቃትና በድል መወጣት የሚያስችል ወታደራዊ ዝግጁነት ላይ እንደሚገኙ የምሥራቅ ዕዝ ኮር አመራሮች አረጋግጠዋል፡፡ በዕዙ የአንድ ኮር አመራር የኾኑት ሜጀር ጀነራል ሰለሞን ቦጋለ ጠላት ሚሌን ተቆጣጥሮ የኢትዮጵያን ሕዝብ...