የአለውሃ ወንዝ የብረት ድልድይ አገልግሎት መስጠት መጀመሩን የኢትዮጵያ መንገዶች አሥተዳደር ገለጸ።
ባሕር ዳር፤ ታኅሳስ 01/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ሰሜን ወሎ ዞን ከወልድያ ወደ ቆቦ በሚወስደው መንገድ ላይ የሚገኘው የአለውሃ ወንዝ የብረት ድልድይ ሥራ ተጠናቅቆ ዛሬ አገልግሎት መስጠት ጀምሯል።
በኮንክሪት ደረጃ በጣልያኖች ተገንብቶ አገልግሎት ሲሰጥ የቆየው...
ድንቅ ምድር- ኢትዮጵያ
ባሕር ዳር: ሕዳር 28/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የ13 ወራት የፀሐይ ብርሃን ባለፀጋ፤ የገነት ተምሳሌት፣ ከዳሎል እስከ ራስ ደጀን አስደማሚ የተፈጥሮ መልክ፤ ምድረ-ቀደምት የሰውልጆች መገኛ የድንቅነሿ-ድንቅ ሀገር፣ ድንቅ ምድር ኢትዮጵያ፡፡
ኢትዮጵያ ዘመን ያልሻረው የትውልድ አሻራ፤ ዓለምን የሚያስደምም፤...
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ የላሊበላ ውቅር አብያተ ክርስቲያናት የሚያስቃኝ ዐውደ ርዕይን ጎበኙ
ባሕር ዳር፡ ጥቅምት 14/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የእንጦጦ የሥነ-ጥበብ ማዕከል የተዘጋጀውን የላሊበላ ውቅር አብያተ ክርስቲያናትን የሚያስቃኝ ዐውደ ርዕይ ጎብኝተዋል።
“ላሊበላ በእምነት የታነጸ" በሚል መሪ ሐሳብ የተዘጋጀው ዐውደ ርዕይ...
“አሚኮ ታላቅ ራዕይ ያለው ለኅብረተሰብ ለውጥ የሚተጋ ታላቅ ተቋም ነው” አቶ ግርማ የሽጥላ
ባሕር ዳር: ጥቅምት 14/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን ለታታሪና ምሥጉን ሠራተኞቹ ዕውቅና ሰጥቷል።
በዕውቅና ሥነ ሥርዓቱ ላይ የተገኙት የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን የሥራ አመራር ቦርድ ሰብሳቢ አቶ ግርማ የሽጥላ፥ "አሚኮ ታላቅ ራዕይ ያለው ለኅብረተሰብ ለውጥ...