“ኢየሱስ በስድስት ሠዓት ሲሆን ቀራንዮ ላይ ተሰቀለ” የቅኔ እና የአዲስ ኪዳን መምህር ጥቀኄር ወርቄ
ባሕር ዳር፡ ሚያዝያ 6/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ከወንበዴዎች ይቆጠራል ተብሎ የተጻፈው ይፈጸም ዘንድ ኢየሱስ ክርስቶስ በሁለቱ ወንበዴዎች መካካል ተሠቀለ፡፡
በስድስት ሠዓት ኢየሱስ ክርስቶስ በመስቀል ላይ ተሰቀለ፡፡ አይሁድ ኢየሱስ ክርስቶስን ከመስቀላቸው በፊት አምስት ቅንዋት ወይም ችንካር አዘጋጅተው...
ኢትዮጵያ ከረመዷን ጾም እዝነትን፤ ከሁዳዴ ጾም ምኅረትን አብዝታ ትጠብቃለች፡፡
ባሕር ዳር :መጋቢት 15/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በመፈናቀል እና ግጭት፣ በእርስ በእርስ ጦርነት እና ድርቅ ፣ በውጭ ጫና እና በኑሮ ውድነት ቀላል የማይባል ጊዜን ያሳለፈችውና እያሳለፈች ያለችው ኢትዮጵያ ከረመዷን ጾም እዝነትን፤ ከሁዳዴ ጾም ምኅረትን አብዝታ...
ʺጉቦ የሚሰጥ፣ ጉቦ የሚቀበል እና ሁለቱን ደላላ ኾኖ የሚያገናኝ ሦስቱም የተረገሙ ናቸው” ኡስታዝ ባሕሩ...
ባሕር ዳር: ታኅሳስ 1/2015 ዓ.ም (አሚኮ ) በተረገመ ተግባር የገቡት ሁሉ የተረገሙ ይኾናሉ፣ ከሚያምኑት ከፈጣሪያቸው ይርቃሉ፣ ፈጣሪ ወደ አዘጋጀላቸው መልካም ሥፍራ ከመሄድ ይከለከላሉ፡፡ ሌቦች በማኅበረሰብ ዘንድ የተወገዙ ናቸው፡፡ ኢትዮጵያውያን የሚሰርቅን ያወግዛሉ፣ ከማኅበርም ይለያሉ፡፡ ኢትዮጵያውያን...
“የሰረቁት እና ያልተገባቸውን የሻቱት ሁሉ ወድቀዋል” ሊቀ ሊቃውንት ስምዐኮነ መልአክ
ባሕር ዳር: ታኅሳስ 1/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ትዕዛዛትን ያላከበሩት ከአለቅነት ወደ ሎሌነት ወርደዋል፣ ትዕዛዛትን ያላከበሩት በሰው እጅ ያልተሠራውን አብዝቶም ያማረውን የክብር ልብስ አውልቀዋል፣ በምትኩም የጠቆረውን ማቅ ለብሰዋል፣ ከብርሃን ወደ ጨለማ ተወርውረዋል፣ ተከብረው ሳለ ተዋርደዋል፣ ተከብረው...