ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ ከ‘ገርልስ ኢፌክት’ የኢትዮጵያ ቢሮ የሥራ ኀላፊዎች ጋር ተወያዩ
ባሕር ዳር: ግንቦት 10/2015 ዓ.ም (አሚኮ)ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ በዓለም አቀፍ ደረጃ ድህነትን ለማጥፋት ከሚሠራው ‘ገርልስ ኢፌክት’ ከተሰኘ መንግሥታዊ ያልኾነ ተቋም የኢትዮጵያ ቢሮ የሥራ ኀላፊዎች ጋር በጽሕፈት ቤታቸው ተወያይተዋል። ውይይቱ ተቋሙ በኢትዮጵያ ሴቶችን ወደ ኋላ...
“የመንግሥት ሠራተኛው የመደማመጥ ባሕልን በማሳደግ እና አንድነትን በማጠናከር በክልሉ ልማት ላይ በጋራ ሊቆም ይገባል”...
ባሕር ዳር: ግንቦት 01/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል የሰው ሃብት ልማት ኮሚሽን የለውጥ ትግበራ አፈጻጸምን ለማሻሻል የሚያግዙ የተለያዩ መመሪያዎችን በማዘጋጀት ወደ ሥራ ገብቷል። የተዘጋጁ መመሪያዎችን በተቋማት ለመተግበርና ተቋማዊ ለውጥ ለማምጣት እንዲቻል በክልሉ...
ጀግንነትና አርበኝነት የኢትዮጵያውያን የአባት ውርስ ነው!
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 27/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በየዘመኑ የኢትዮጵያን ሉዓላዊነት የተዳፈሩ ሁሉ እድል አልቀናቸውም፤የተሳካ ታሪክም የላቸውም፡፡ በጀግኖች ኢትዮጵያውያን ድል እየተመቱ ተመልሰዋልና፡፡ኢትዮጵያውያን ጀግኖች አርበኞች በፍጹም የሀገር ፍቅር፤በፍጹም ታማኝነት በደማቸው የሀገርን ሉዓላዊነት አጽንተዋል፡፡ የአምስት ዓመታቱ የእምቢተኝነት ተጋድሎ...
“ታምነው ጠበቋት፣ ጸንተው አጸኗት”
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 27/2015 ዓ.ም (አሚኮ) አብዝተው ታመኑላት፣ ለፍቅሯ ደም አፈሰሱላት፣ አጥንት ከሰከሱላት፣ ሕይወት ገበሩላት፡፡ ታምነው ጠበቋት፣ ጸንተው አጸኗት፣ በርትተው አበረቷት፣ በጀግንነታቸው አስከበሯት፣ በብርቱ ክንዳቸው ነጻ አደረጓት፡፡ ንጉሡ ባልነበሩበት፣ ስንቅ እና ትጥቅ የሚያቀብል በሌለበት፣...
“ጀግናን መፍጠር ጀግናን ከማክበር ይጀምራል” በአማራ ክልል የጀግኖች አርበኞች ማኅበር ፕሬዚዳንት ዳኝነት አያሌው
👉በባሕር ዳር ከተማ ከገጠር መንገድ እሰከ ኤርፖርት ያለው መንገድ በጀግኖች አርበኞች ተሰይሟል።
ባሕር ዳር:ሚያዝያ 27/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአምስት ዓመቱን የአርበኝነት ተጋድሎ የሚዘክረው፣ 82ኛው የጀግኖች አርበኞች ቀን በባሕር ዳር ከተማ በልዩ ልዩ ዝግጅቶች ተከብሯል። በ1888 ዓ.ም...