አሁን ያለውን አንጻራዊ ሰላም ወደ አስተማማኝ ሰላም ለማሸጋገር ሁሉም የድርሻውን ሊወጣ ይገባል” የባሕር ዳር...

ባሕር ዳር: መስከረም 16/2016 ዓ.ም (አሚኮ) 1 ሺህ 498ኛው የነብዩ ሙሐመድ (ሰ.ዐ.ወ) የልደት በዓል በባሕርዳር ከተማ በድምቀት እየተከበረ ነው። የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ምክትል ከንቲባ አስሜ ብርሌ በበዓሉ ተገኝተው የእንኳን አደረሳችሁ እና መልካም ምኞት...

በደብረ ብርሃን ከተማ የ2016 ዓ.ም ትምህርት በሁሉም ትምህርት ቤቶች ተጀመረ።

ባሕርዳር፡ መስከረም 14/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የደብረ ብርሃን ከተማ ትምህርት መምሪያ ኀላፊ መቅደስ ብዙነህ በሁሉም ትምህርት ቤቶች የመማር ማስተማር ሥራ መጀመሩን አስረድተዋል። ወይዘሮ መቅደስ በከተማው በአጠቃላይ 81 የትምህርት ተቋማት አሰካሁን ከ40 ሺህ በላይ ተማሪዎች መመዝገባቸውን ገልጸዋል።...

“በ2015 ዓ.ም የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር 7 ነጥብ 5 ቢሊየን ችግኝ ተተክሏል” ጠቅላይ ሚኒስትር...

አዲስ አበባ: መስከረም 07/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በ2015 ዓ.ም የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር 7 ነጥብ 5 ቢሊየን ችግኝ መትከል መቻሉን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ (ዶ.ር) ተናግረዋል። የአረንጓዴ አሻራ ማጠቃለያ መርሐ ግበር በኦሮሚያ ክልል በምሥራቅ ሸዋ ዞን ሎሜ...

የኢትዮጵያን ብሔራዊ ጥቅም ማስጠበቅ የጋራ አጀንዳችን ነው – ምክር ቤቱ

ባሕር ዳር: መስከረም 06/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያን ብሔራዊ ጥቅም ማስጠበቅ፣ የልማትና የሰላም ግንባታ ጉዳይ የጋራ ሀገራዊ አጀንዳችን ሆኖ ይቀጥላል ሲል የኢትዮጵያ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት ገለጸ፡፡ የምክር ቤቱ ሰብሳቢ ደስታ ዲንቃ እንዳሉት የፖለቲካ...

የመቄት ቴክኒክና ሙያ ኮሌጅ ከ300 በላይ በተለያዩ ሙያ ዘርፎች ያሰለጠናቸውን ተማሪዎች አስመረቀ፡፡

ባሕር ዳር: ሰኔ 17/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ኮሌጁ ከደረጃ 1 እሰከ ደረጃ 4 በተለያዩ የሙያ ዘርፎች ያሰለጠናቸውን 313 ተማሪዎች ዛሬ አሰመርቋል፡፡ በምረቃ ፕሮግራሙ ላይ የተገኙት የመቄት ቴክኒክና ሙያ ማሰልጠኛ ኮሌጅ ዲን አቶ...