የጎንደር ከተማ ማኅበረሰቡን በቅንነት እና በታማኝነት ላገለገሉ ተቋማት እና ባለሙያዎች ዕውቅና ሰጠ።
ጎንደር፡ ነሐሴ 07/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የጎንደር ከተማ አሥተዳደር ማኅበረሰቡን በቅንነት እና በታማኝነት ላገለገሉ ተቋማት እና ባለሙያዎች ዕውቅና እና ሽልማት ሰጥቷል።
"ማገልገል ክብር ነው፤ በቅንነት ማገልገል ደግሞ ድርብ ክብር ነው" በሚል መሪ መልዕክት የመንግሥት ሠራተኞች...
የጎንደር ዩኒቨርሲቲ የገዘፈ እና የላቀ ኾኗል።
ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 30/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የጎንደር ዩኒቨርሲቲ 70ኛ እና የማስተማር ሆስፒታሉ 100ኛ ዓመት የምስረታ በዓል የማጠቃለያ መርሐ ግብር እየተካሄደ ነው።
በመርሐ ግብሩ የቀድሞ የትምህርት ሚኒስትሮች ስለ ጎንደር ዩኒቨርሲቲ የነበራቸውን ትዝታ ገልጸዋል።
የቀድሞዋ የትምህርት...
በቅንጅት ከተሠራ ሕገ ወጥ የሰዎችን ዝውውር መቀነስ ይቻላል።
ባሕር ዳር: ሐምሌ 29/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ፍትሕ ቢሮ "ከአጋር ኢትዮጵያ በጎ አድራጎት ማኅበር" ጋር በመተባበር በሰው የመነገድ፣ በሕገ ወጥ መንገድ ሰዎችን ድንበር የማሻገር፣ ተዛማጅ ወንጀሎችን ለመከላከል እና ምላሽ...
ሕዝብ እንዳይጎዳ እና እንዳይበደል በማሰብ የሰላም አማራጭ መቀበሉን የቀድሞ ታጣቂ ቴዎድሮስ ከበደ ተናገረ።
ባሕር ዳር: ሐምሌ 29/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በምዕራብ ጎንደር ዞን አሥተዳደር መተማ እና አካባቢው ታጥቆ ሲንቀሳቀስ የነበረው እና ራሱን የካራማራ ክፍለ ጦር ብሎ የሰየመው ቡድን የኮሙዩኒኬሽን እና የመረጃ ዕቅድ ትንተና መምሪያ ኀላፊ የቀድሞ ታጣቂ ቴዎድሮስ...
ጣናነሽ ፪ ወደ ጣና ሐይቅ ለመግባት ዝግጁ ኾናለች።
ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 29/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በጣና ሐይቅ ላይ ዘመናዊ የባሕር ትራንስፖርት እና የቱሪዝም አገልግሎት ለመስጠት በርካታ ውጣ ውረዶችን አልፋ ባሕር ዳር ከተማ የገባችው ጣናነሽ ፪ ጀልባ ዛሬ በጣና ሐይቅ ዳርቻ አርፋ ወደ ሐይቁ...