ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ ከደብረ ብርሃን ከተማ ነዋሪዎች ጋር እየተወያዩ ነው።

ባሕር ዳር: ኅዳር 30/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ ዘላቂ ሰላምን ማስፈን በሚቻልበት ሁኔታ ላይ ከደብረ ብርሃን ከተማ ነዋሪዎች ጋር እየተወያዩ ነው። ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ ከደብረ ብርሃን ነዋሪዎች ጋር ባደረጉት ውይይት...

“ወንድማማችነት ከፖለቲካ ርእዮትም፤ ከሃሳብ ልዩነትም በላይ ነው” ምሁራን 

ባሕር ዳር: ኅዳር 30/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በጃፓን የሶፊያ ዩኒቨርሲቲ ኢንስቲትዩት የፖለተካል ሳይንስ ተመራማሪ ጣሊያናዊው ፕሮፌሰር አንቶኒዮ ማሪያ ባጊዮ ወንድማማችነትን “የተዘነጋው ፖለቲካዊ መርሕ” ሲሉ ይጠሩታል፡፡ በባሕል፣ በሃይማኖት እና በምጣኔ ሃብታዊ ግንኙነት ውስጥ ትርጉም ያለው ወንድማማችነት...

በገበታ ለትውልድ ፕሮጀክት የተያዘው የለጎ ሐይቅ

ባሕር ዳር: ኅዳር 29/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በደቡብ ወሎ ዞን ሐይቅ ከተማ ነው የሚገኘው - ለጎ ሐይቅ። ለጎ ሐይቅ 23 ኪሎ ሜትር ስኩዌር ስፋትና ከ70 እስከ 88 ሜትር የሚደርስ ጥልቀት አለው።...

ተከስቶ የነበረውን የኮሌራ ወረርሽኝ ሙሉ በሙሉ መከላከሉን የድሃና ወረዳ ጤና ጽሕፈት ቤት ገለጸ።

ሰቆጣ: ሕዳር 29/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር በድሃና ወረዳ ከመስከረም 20/2016 ዓ.ም ጀምሮ የኮሌራ ወረርሽኝ ተከስቶ እንደነበር መዘገባችን ይታወሳል። በወቅቱ በድሃና ወረዳ ሁለት ቀበሌዎች ላይ የተከሰተውን በሽታ ለመቆጣጠር ሰፊ ሥራ ሲሠራም...

በደሴ ከተማ የተሻለ አፈፃፀም ላስመዘገቡ የመንግሥት ተቋማት የማበረታቻ እውቅና እና ሽልማት ተሰጠ።

ደሴ፡ ኅዳር 29/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የደሴ ከተማ አሥተዳደር ሲቪል ሰርቪስ እና የሰው ሃብት ልማት መምሪያ "ማገልገል ክብር ነው፤ በቅንነት ማገልገል ደግሞ ድርብ ክብር ነው" በሚል መሪ መልእክት በከተማ አሥተዳደሩ የተሻለ አፈፃፀም ላስመዘገቡ ተቋማት...