“በአማራ ክልል ያለው የሰላም እጦት መጀመሪያ የሚጎዳው የክልሉን ሕዝብ ነው” ኮሚሽነር ደስዬ ደጀን
ባሕር ዳር: ታኅሳሥ 01/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ሰላምና ጸጥታ ቢሮ "ሃይማኖት ለሰላም ግንባታ" በሚል መሪ ሃሳብ ከሃይማኖት አባቶች፣ ከሀገር ሽማግሌዎች፣ ከሴቶች፣ ከወጣቶች እና ከመንግሥት የሥራ ኀላፊዎች ጋር መክሯል።
በምክክሩ የተገኙት የአማራ ክልል ፖሊስ...
የትምህርት ጥራትን ለማስጠበቅ ትኩረት ሰጥቶ እየሠራ መኾኑን የድሃና ወረዳ ትምህርት ጽሕፈት ቤት አስታወቀ።
ሰቆጣ: ታኅሳሥ 01/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ተማሪ ብስራት ተፈራ የአምደወርቅ አንደኛ እና መለስተኛ ትምህርት ቤት የ8ኛ ክፍል ተማሪ ነው፡፡ ተማሪው ለክልል አቀፍ ፈተና በቂ ዝግጅት እያደረገ መኾኑን ተናግሯል፡፡ አዲሱ ሥርዓተ ትምህርት በአንድ የትምህርት ዓይነት ብዙ...
“ትውልድ ከእውነት እና ከምክንያት በሸሸ ቁጥር ሀገር መመለሻ ወደሌለው አዘቅት ትገባለች” የአማራ ክልል...
ባሕር ዳር: ታኅሳስ 1/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የአማራ ክልል ሰላም እና ፀጥታ ቢሮ "ሃይማኖት ለሰላም ግንባታ" በሚል መሪ መልዕክት ከሃይማኖት አባቶች፣ ከሀገር ሽማግሌዎች፣ ከሴቶች፣ ከወጣቶች እና ከመንግሥት የሥራ ኀላፊዎች ጋር እየመከረ ነው።
በምክክር መድረኩ መልእክት ያስተላለፉት...
ከ29 ሺህ ሄክታር በላይ የበጋ መስኖ ስንዴ ለማልማት እየሠራ መኾኑን የማዕከላዊ ጎንደር ዞን አስታወቀ፡፡
ባሕር ዳር: ታኅሳሥ 01/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ከ29 ሺህ ሄክታር በላይ የበጋ መስኖ ስንዴ ለማልማት እተሠራ መኾኑን የማዕከላዊ ጎንደር ዞን ግብርና መምሪያ አስታውቋል። የመምሪያው ኀላፊ ንጉሤ ማለደ እንደገለጹት ዞኑ ለበጋ መስኖ ልማት ትኩረት ሰጥቶ እየተሠራ...
በክልሉ የተፈጠረው የፀጥታ ችግር በመንገድ ሥራ ላይ ችግር መፍጠሩን የአማራ ክልል መንገድ ቢሮ ...
ጎንደር: ኅዳር 30/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የተረጋጋ ሰላም ባለባቸው አካባቢዎች የመንገድ መሠረተ ልማቶችን ለማሟላት እና የሥራ እድል ለመፍጠር እንደሚሠራ የክልሉ መንገድ ቢሮ ገልጿል።
ቢሮው የባለፋት አራት ወራት አፈጻጸም እና የቀጣይ እቅድን በጎንደር ከተማ ገምግሟል።
በክልሉ ተከስቶ የነበረው...








