“የአፍሪካ ኅብረት ችግሮች ከመከሰታቸው አስቀድሞ ጥበብ የተሞላበት አመራር መስጠት አለበት” አምባሳደር ኂሩት ዘመነ

ባሕር ዳር:ሚያዝያ 07/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአፍሪካ ኅብረት የአሥፈጻሚ ምክር ቤት 24 አስቸኳይ ስብሰባ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው። በስብሰባው ላይ በአፍሪካ ኅብረት የኢትዮጵያ ቋሚ መልዕክተኛ አምባሳደር ኂሩት ዘመነ መልዕክት አሥተላልፈዋል። በመልዕክታቸውም በዓለም አቀፍ...

የአማራ ልማት ማኅበር አቅም ለማሳደግ ሁሉም ርብርብ እንዲያደርግ ጥሪ ቀረበ፡፡

አዲስ አበባ:ሚያዝያ 07/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ልማት ማኅበር (አልማ) አዲስ አበባ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት 15ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤውን እያካሄደ ነው። በጠቅላላ ጉባኤው የአማራ ልማት ማኅበር (አልማ) አዲስ አበባ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ዳይሬክተር አደባባይ ሙሉጌታ፣...

የጤና ተቋማት የሕዝቡን የጤና ችግሮች እንዲፈቱ ሥራዎችን በጋራ መሥራት ያስፈልጋል።

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 07/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል የመንግሥት ኮሙኒኬሽን ቢሮ ምክትል ቢሮ ኀላፊ ሙሉነህ ዘበነ በጤናው ዘርፍ የተመዘገቡ ለውጦች እና ውጤቶች ቀጣይነት እንዲኖራቸው የሚዲያ አካላት ከፍተኛ ሚና አላቸው ብለዋል። ኅብረተሰቡን ማዕከል ያደረገ መረጃ በማድረስ...

ከ10 ነጥብ 3 ሚሊዮን ኩንታል በላይ የአፈር ማዳበሪያ ወደ ሀገር መጓጓዙን የትራንስፖርት እና...

ባሕር ዳር:ሚያዝያ 07/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአፈር ማዳበሪያ የማጓጓዝ ሥራው ተጠናክሮ መቀጠሉን የትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር አስታውቋል። ለ2017/18 የምርት ዘመን ግብዓት ከ10 ነጥብ 3 ሚሊዮን ኩንታል በላይ የአፈር ማዳበሪያ ወደ ሀገር ውስጥ ተጓጉዟል።...

ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ ለአማራ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን ምክትል ኮሚሽነሮች ሹመት ሰጡ።

የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ ለአማራ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን ምክትል ኮሚሽነሮች ሹመት ሰጥተዋል። 1. ረዳት ኮሚሸነር አበበ ውቤ በጋለ የአብክመ ፖሊስ ፓሚሽን ምክትል ኮሚሸነር የወንጀል መከላከል ዘርፍ ኃላፊ፣ 2. ረዳት ኮሚሽነር ታደሰ...