“የጽናት ቀን” በባሕር ዳር ከተማ እየተከበረ ነው።
ባሕር ዳር: ጳጉሜን 01/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የጽናት ቀን "አንድነታችን የጽናታችን ዋስትና ነው" በሚል መሪ መልዕክት በባሕር ዳር ከተማ እየተከበረ ይገኛል።
በበዓሉ የሀገር መከላከያ ሠራዊት፣ የፌዴራል ፖሊስ፣ የክልሉ የፖሊስ አባላት፣ የአድማ መከላከል ፖሊስ እና የሚሊሻ አባላት...
ብቁ እና ተወዳዳሪ ባለሙያ እና መሪ መፍጠር ያስፈልጋል።
አዲስ አበባ: ጳጉሜን 01/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ፈጣን፣ ተለዋዋጭ፣ የሃሳብ የበላይነት፣ ፈጠራ እና ብቃት ለሚጠይቀው ዘመን ብቁ እና ተወዳዳሪ ባለሙያ እና መሪ መፍጠር እንደሚገባ የኢትዮጵያ ሥራ አመራር ኢንስቲትዩት ገልጿል።
የኢትዮጵያ ሥራ አመራር ኢንስቲትዩት የአጫጭር ሥልጠና፣ የምርምር...
የጽናት ቀንን ስናከብር በጽናት እና በአንድነት በመቆም ነው።
ደሴ: ጳጉሜን 1/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የጽናት ቀን ''ጽኑ መሠረት ብርቱ ሀገር'' በሚል መሪ መልዕክት በኮምቦልቻ ከተማ እየተከበረ ነው።
በሀገር አቀፍ ደረጃ "የጽናት ቀን" ኾኖ የተሰየመው ጳጉሜን 1/2017 ዓ.ም በከተማዋ ሲከበር የፖሊስ፣ የሚሊሻ እና የፌዴራል ፖሊሶች...
የጽናት ቀን በከሚሴ ከተማ በተለያዩ ሁነቶች እየተከበረ ነው።
ከሚሴ: ጳጉሜን 1/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በሀገር አቀፍ ደረጃ ጳጉሜን 1/2017 ዓ.ም የጽናት ቀን በሚል ስያሜ በተለያዩ ዝግጅቶች እየተከበረ ነው።
በኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደር ከሚሴ ከተማ ዕለቱን የከተማው ነዋሪዎች፣ በከተማው የሚገኙ የጸጥታ መዋቅር አባላት እና መሪዎች በከተማ...
የአሸናፊነት ትልቁ ምስጢር ጽናት ነው።
ባሕር ዳር: ጳጉሜ 01/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ጳጉሜ 01/2017 ዓ.ም በሀገር አቀፍ ደረጃ የጽናት ቀን ኾኖ እየታሰበ ነው። ጽናት ከአቋም ፍንክች አለማለትን፣ በአቋም መጽናትን እና አለማወላወልን የሚያመለክት መዝገበ ቃላዊ ትርጉም አለው፡፡
"የአሸናፊነት ትልቁ ሚስጥር ጽናት ነው"...








