ዜናአማራየእለቱ አበይት ዜና “የጽናት ቀን” በባሕር ዳር ከተማ እየተከበረ ነው። September 6, 2025 55 ባሕር ዳር: ጳጉሜን 01/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የጽናት ቀን “አንድነታችን የጽናታችን ዋስትና ነው” በሚል መሪ መልዕክት በባሕር ዳር ከተማ እየተከበረ ይገኛል። በበዓሉ የሀገር መከላከያ ሠራዊት፣ የፌዴራል ፖሊስ፣ የክልሉ የፖሊስ አባላት፣ የአድማ መከላከል ፖሊስ እና የሚሊሻ አባላት እንዲሁም የከተማዋ ነዋሪዎች ታድመዋል። ዘጋቢ:- ሙሉጌታ ሙጨ ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን! ተዛማች ዜናዎች:የፌዴራል መንግሥት መስሪያ ቤቶች ኦዲት የማድረግ ሥራ በጥራት እየተከናወነ ነው።